የቱሪዝም ዘርፉን መታደጊያ አማራጭ

ዓለም አቀፉ የጉዞና የቱሪዝም ምክር ቤት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2020 ባወጣው ሪፖርት መሠረት ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ እመርታ አሳይታለች። በተለይ በ2018 የበጀት ዓመት ከ185 አገራት የዘርፉ ንፅፅር ጋር ስትመዘን በዓለም የሦስት ነጥብ... Read more »

‹‹ስኬት እንደመስፈሪያው ነው›› ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ

የጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ የአዕምሮ ሀኪም፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ፋክሊቲ መምህርና የጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ ናቸው።ትሁት፣ ታታሪ እና ህዝብ አገልጋይነታቸው መታወቂያቸው ነው።ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ... Read more »

‹‹ስኬት እንደመስፈሪያው ነው›› ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ

የጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ የአዕምሮ ሀኪም፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ፋክሊቲ መምህርና የጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈጻሚ ናቸው።ትሁት፣ ታታሪ እና ህዝብ አገልጋይነታቸው መታወቂያቸው ነው።ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ... Read more »

ባህልና ቱሪዝም

የቱሪዝም ዘርፉን መታደጊያ አማራጭ ዓለም አቀፉ የጉዞና የቱሪዝም ምክር ቤት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2020 ባወጣው ሪፖርት መሠረት ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ እመርታ አሳይታለች። በተለይ በ2018 የበጀት ዓመት ከ185 አገራት የዘርፉ ንፅፅር ጋር... Read more »

ትርጉም የሥነ ጽሑፍ ሥራዎችን ለምንና እንዴት እንሠራቸዋለን ?

ሥነ ጽሑፋዊና ሥነ ጽሑፋዊ ያልሆኑ ሥራዎችን ከአንድ ቋንቋ ወደ ሌላኛው መተርጎምና ለአንባቢዎች ማቅረብ በዓለም ዙሪያ ባሉ አገራት የተለመደ ተግባር ነው። የትርጉም ሥራ ለተለያዩ አላማዎችና ውጤቶች ይሠራል። የትርጉም ሥራዎች በሌላ ቋንቋዎች የተጻፉ ጽሑፎችን... Read more »

‹ፖለቲከኞቻችን››

‹‹እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል ፤ ሀገር የሞተ እንደሁ ወዴት ይደረሳል›› ሲሉ ጥንት አያት ቅድመ አያቶቻችን ከራሳቸው ክብር ይልቅ ለሀገር ያላቸውን ፅኑ ፍቅር የሚገልፁበት አባባል አላቸው። የእኔ ዘመን ትውልድ ደግሞ ‹‹እኔ ከሞትኩ... Read more »

ድንቃ ድንቅ

እውቁ አክተር ጃኪ ቻን በእናቱ ማህፀን ውስጥ ለ12 ወራት ያህል ቆይቷል። የተወለደውም በቀዶ ጥገና ሲሆን በሰዓቱ ክብደቱ 12 ፓውንድ ይመዝን ነበር። እየጮህን ከተናገርን ያንን ነገር የማስታወስ አቅማችን በ50 በመቶ ይጨምራል። በአውስትራሊያ ውስጥ... Read more »

‹‹እሳት ቢያንቀላፋ ገለባ ጎበኘው››

ወዳጄ መቆጨት ካለብህ አሁን ነው መቆጨት ያለብህ። እንደ ቀልድ ዓይናችን እያየ ያጣናቸው የተፈጥሮ ሀብቶቻችን በርክተው ለመቁጠር እየተቸገርን ነው። ላፍታ ጢስ አባይ ፏፏቴን በህሊናህ ሳለው። እውነቱን ልንገርህ ጢስ አባይ ፏፏቴ ዓይናችን እያየ ነው... Read more »

ሽሽት

አልፎ አልፎ ለጉዳያቸው ወዲያ ወዲህ ከሚሉ ሰዎች በቀር መንገዱ ያለ ወትሮው ጭር ብሏል።አንዲት ወጣት በጀርባዋ ሕፃን ልጅ አዝላ ዓይኖቿ አንዳች ነገር በሚፈልግ መልኩ በመንገዱ የሚመላለሱ ሰዎችን በአንክሮ ትመለከታለች።ከመንገዱ ጠርዝ እንዲህ ወጣ ገባ... Read more »

«ኢትዮጵያውያንን ማሳቅ ከባድ ነው» ኮሜዲያን ደምሴ ፍቃዱ (ደምስ ዋኖስ)

ሳቅን ደግሰው በተሰናዱ ሁነቶችና መዝናናትን ሽተው በሚካፈሉባቸው ትልልቅ መድረኮች ላይ እርሱ መድረክ አድማቂ፣ የዝግጅቱ ማጣፈጫ ቅመም፣ የመርሀ ግብሩ መድረክ መሪና የድግሱ ፍካት ሆኖ ያገኙታል። የድምፅ ማጉያውን ጨብጦ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመመርኮዝ የሚያቀርባቸው... Read more »