በማስተዋል መጓዝ ይበጃል

ኅብረተሰቡን ወደ ከፍተኛ ንዴትና ስሜት ውስጥ የሚያስገቡ በቸልተኝነት የሚሰጡ አስተያየቶች ይሰማሉ፡፡ አስተያየቶቹና አንዳንዴም መግለጫዎች በስሜት የታጀቡ በመሆናቸው ህዝቡን ላልተገባ ተግባር የሚያነሳሱ ቢሆንም፤ እስከአሁን ህዝቡ በትዕግስት እየታዘበ በአስተዋይነት እያለፈ ነው፡፡ እነዚህ ስሜት ኮርኳሪ... Read more »

አብሮነታችን ይጎልብት፤ መንደርተኝነትና ዘረኝነት ይክሰም!

የጥንት አባቶቻችን በየዘመኑ ከተነሱ ወራሪ ጠላቶች ጋር ተፋልመውና ከፍተኛ መስዋዕትነት ከፍለው ባቆዩልን የጋራ ሀገራችን ውስጥ እትብታችን በተቀበረበትና ለዘመናት በሰላም በኖርንበት መንደር አሁን ላይ አብረን መኖር እንኳን እየተሳነን አንዳችን ባለሀገር፤ ሌሎቻችን ሀገር አልባ፤... Read more »

የዛሬ ችግኞች ነገ ዛፍ እንዲሆኑ ሁሉም ኃላፊነቱን ይወጣ!

ለቤት ቁሳቁስ መሥሪያ የሚያገለግል ዛፍ አድጎ ለመቆረጥ እስኪደርስ ድረስ ከ60 እስከ 100 ዓመት ሊፈጅበት ይችላል። ዛፍ ቆርጦ ለመጣል የሚያስፈልገው ጊዜ ግን ከደቂቃዎች አይበልጥም። ታዲያ ደኖች ተመናምነው ማለቃቸው ሊያስደንቀን ይገባልን? ከአፍሪካ ነዋሪዎች መካከል... Read more »

ፕሮጀክቶችን እንደ ልጅ

 የኢፌዴሪ አምስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛው ዓመት የስራ ዘመን ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ለ2012 በጀት ዓመት 386 ነጥብ 95 ቢሊዮን ብር በጀት አጸድቋል። ከጸደቀው በጀት ውስጥ የፌዴራል መንግሥት የመደበኛ ወጪ 109 ነጥብ... Read more »

የክልል እንሁን ጥያቄ አቀራረብና አፈጻጸም ሰላማዊ መንገድን ብቻ ይከተል!

የኢፌዴሪ ሕገመንግሥት እውን ከሆነ 24 ዓመታት ተቆጥረዋል። በእነዚህ ዓመታትም በሕገመንግሥቱ ጥላ ስር የተከናወኑ በርካታ አወንታዊና አሉታዊ ተግባራት ይጠቀሳሉ። በሕገመንግሥቱ አንዳንድ አንቀፆችም ላይ የተለያዩ ጥያቄዎች ሲነሱ ቆይተዋል። ይሁን እንጂ እነዚህን ጥያቄዎች ሙሉ ለሙሉ... Read more »

ምሩቃን ሆይ ስራ ጠባቂ ሳይሆን ስራ ፈጣሪ ሁኑ!

 የክረምቱ መግቢያ ተማሪዎች የጥረታቸውን ፍሬ የሚያፈሱበት፤ ቤተሰቦች የልፋታቸውን ውጤት አይተው የሚደሰቱበት ወቅት ነው። እንደ ሀገርም የተለያየ ሙያና እውቀት ገብይተው፣ ሀገርና ወገንን ሊያገለግሉ የሚችሉ የተማሩ ወጣቶች ሀላፊነት ለመሸከም ተዘጋጅተው ወደ ገበያው የሚቀላቀሉበት ጊዜ... Read more »

መብት ሲጠየቅ ሕገ መንግሥቱን በማክበር ይሁን!

 የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መሠረታዊ የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበር እንዳለባቸው ይደነግጋል።ለዜጎች በሰላም ወጥቶ መግባት፣በማንኛውም የሀገሪቱ ክፍል ተዘዋውሮ የመስራትና የመኖር ነፃነት፣የመደራጀትና ሃሳብን በነፃነት የመግለጽ መብቶች ወዘተ…የሚያከብር ነው። ነገር ግን በሕገ መንግሥቱ የተደነገጉ ሰብአዊና... Read more »

የውጤት አሰጣጡ በዕውቀት ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሁን!

ወቅቱ የተማሪዎች መመረቂያ ነው፤ በያዝነው ዓመት ከ44 በማያንሱ ዩኒቨርሲቲዎች ከ100ሺ በላይ ተማሪዎች ይመረቃሉ፡፡ ተማሪዎቹ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሶስተኛ ዲግሪ ደረጃ የሚመረቁ ሲሆን፤ አሁን አሁን ተማሪዎች የመመረቂያ ጥናቶች የሚያካሂዱት፤ ለጥናታቸው ማብራሪያ (de­fiance) የሚቀርቡት ለይስሙላ... Read more »

በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ግልፅና ነፃ የውይይት መድረክ ይዘጋጅ!

ስለ ዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ስናነሳ ዋናው ማጠንጠኛ የተለያዩ ሀሳቦችን ከእነ ልዩነታቸው ማስተናገድ መቻላችን ነው፡፡ ይህን ልዩነት ለማስተናገድ ደግሞ መግባባት ቁልፍ ሚና አለው፡፡ ለዚህ ደግሞ በተለየ ሁኔታ የሚነሳው ብሔራዊ መግባባት ነው፡ ፡ በአንድ... Read more »

የታሪክ መዘክርነቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!

 «በእርሱ ጅራፍ ቀንተው የተማሩ ሁሉ፤ ወዲያ ማዶ ቆመው ወዲህ እያስተዋሉ፤ መምህራቸውን አይጽፉም ይላሉ፤ የማይጽፍስ እርሱ የፊደል ዘር ውላጅ ብርሃን ያልጎበኘው፤ የማይምነት ግርጃ አፍኖ ያቆየው …›› እያለ ይቀጥላል፡፡ አዎ ! እነዚህ የግጥም ስንኞች... Read more »