
በኢትዮጵያ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትና ሀገራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ ውይይት ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበታል። ይህንን ሀገራዊ የውይይት መድረክ የሚያመቻችና የሚመራ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተቋቁሙ ወደ ሥራ ከገባ ዓመት ከመንፈቅ ገደማ ሆኖታል።... Read more »

የታሪክ አንዱ ጠቀሜታው ጥሩ ነገሮችን ለማስቀጠል፣ ከመጥፎ አጋጣሚዎች ደግሞ ለመማር ክስተቶችን ማስታወሱ ነው። በተለይም የክስተቶች ታሪክ ደግሞ በወቅቱ የነበሩ ሁነቶችን ስለሚያስታውስ ሰዎች ወደ ኋላ መለስ ብለው ‹‹ለካ እንዲህ ሆኖ ነበር›› ይላሉ። ከእነዚህ... Read more »
የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና በብዙ መልኩ ከበፊቱ ይለያል:: ከዚህ ውስጥ አንዱና ዋነኛው በሁሉም የትምህርት መስክ ለሚመረቁ ተማሪዎች ፈተናው መሰጠቱ ነው:: ከዚህ በፊት ፈተናው ለጤናና ለሕግ ትምህርት ክፍል ተማሪዎች ይሰጥ ነበር::... Read more »
አዲስ አበባ፡– በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን በ2015 ዓ.ም ከሰባት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኝ ለመትከል አቅዶ እየሰራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ:: በበልግ ወቅት ብቻ ሁለት ነጥብ አንድ ሚሊዮን የቡና ችግኝ... Read more »

የንጹሕ መጠጥ ውሃ ችግር እስካሁን በተፈለገው ልክ ያልተፈታ ተግዳሮት ሆኖ ቀጥሏል። የንጹሕ ውሃ አቅርቦትን ከማረጋገጥ አኳያ በመንግሥትም ሆነ መንግሥታዊ ባልሆኑ የበጎ አድራጊ ድርጅቶች ብዙ ቢሠራም ችግሩን ሙሉ ለሙሉ ለመፍታት አልተቻለም። ከዚህም የተነሳ... Read more »

አሜሪካ እና ቻይና በመካከላቸው የነበረውን ውጥረት ለማርገብ ተስማሙ። ይህ የሆነው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ቻይናን ከጎበኙ በኋላ ነው። ብሊንከን በቻይና የሁለት ቀናት ጉብኝታቸውን አጠናቀዋል። ሰኞ ዕለት ብሊንከን የቻይናውን ፕሬዚዳንት አግኝተው... Read more »

• 4ኛው የፈርኒቸር፣ ቤተ-ውበት እና የግንባታ አጨራረስ ዓለም አቀፍ አውደ-ርዕይና ጉባዔ ተከፈተ አዲስ አበባ፡- መንግስት በፈርኒቸር ዘርፊ ለሚደርገው እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ በመውሰድ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ “ንግድዎን በመቅረዝ ላይ... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »