
የየካቲት ወር ለጥቁር አፍሪካዊያን (በተለይም ለኢትዮጵያ) የድል ወር ነው ማለት ይቻላል። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በየካቲት ወር በርካታ ዓለም አቀፍም ሆነ የአገር ውስጥ ፖለቲካዊ ሆነቶች ተከናውነዋል። እንደየቀናቸው ወደ ፊት የምናያቸው ሆኖ ለዛሬው በየካቲር... Read more »

ብዙዎች በህይወት ዘመናቸው ሁሉ እጅግ የተደሰቱበትን ቀን አስታውሱ ቢባሉ የሠርግ ቀናቸውን እንደሚያነሱ ይገለጻል። ወላጆችም ቢሆኑ ልጅ ከወለዱበት ቀን ያልተናነሰና እጥፍ ድርብ የሆነ ደስታን የሚጎናጸፉት ልጆቻቸውን አሳድገው አስተምረውና ለቁምነገር ከማድረስ ባለፈ በወግ በማዕረግ... Read more »

የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄና መልስ ውድድሮች ላይ ‹‹በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ማን ናት?›› ተብሎ ሲጠየቅ እንሰማለን። የሴቶችን ተሳትፎ ታሪክ በሚዘክሩ መድረኮችና የመገናኛ ብዙኃን አውታሮች ስሟ ይነሳል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ጋዜጠኛ ሮማነወርቅ ካሳሁን። በዛሬው... Read more »

በዚህ ሳምንት ብዙ የታሪክ ክስተቶች አሉ። የአጼ ዮሐንስ አራተኛን የንግሥና ሳምንት ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የነበራቸውን ሚና እናስታውሳለን። ከዚያ በፊት ግን ሌሎች የዚህ ሳምንት ክስተቶችን እናስታውስ፡፡ ከ62 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »

የጥር ወር የአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ የሚሆንበት ወር ነው። ምክንያቱም የአፍሪካ ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ የሕብረቱ መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ የሚካሄድበት መሆኑ ነው። ምንም እንኳን በዚህ ዓመት የሚካሄደው በየካቲት ወር መጀመሪያ ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ... Read more »

ይህ ማኅበር የጀግኖችን ሁሉ ታሪክ የሚዘክር ማኅበር ነው ማለት ይቻላል፡፡ አሁን ላይ በሕይወት ያሉ የማኅበሩ አባላት አባት አርበኞች በሕይወት በመኖር የሚያውቁትና በቃል የሚናገሩት ራሱ ብዙ ታሪክ ይናገራል፡፡ ማኅበሩ በተለያዩ የድል በዓላት ላይ... Read more »

ከዛሬ 896 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ልክ በገና በዓል ዕለት ታኅሣሥ 29 ቀን 1120 ዓ.ም አጼ ላሊበላ ተወለዱ:: የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ እነሆ 850 ዓመታት ሆናቸው:: ንጉሥ ላሊበላ እነሆ በዚህ ዓለም... Read more »

ይህ ድምጽ በተለምዶ ‹‹የ60ዎቹ ትውልድ›› እየተባለ የሚጠራው የዚያ ትውልድ ተማሪዎች ድምጽ ነበር። ‹‹ጥላሁን ለምን ለምን ሞተ!›› የጥላሁን ግዛውን አገዳደል ፍትሕ የሚጠይቅ የተማሪዎች መፈክር ነበር። ጥላሁን ግዛው የተገደለው ከ54 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት... Read more »

ለሺህ ዘመናት የኖረውን ንጉሣዊ ሥርዓት የገረሰሰው ደርግ ለዘመናት የኖረውን ‹‹የፊውዳል›› ሥርዓት በሶሻሊዝም (ኅብረተሰባዊነት) ሥርዓት ቀየረው:: ይህን ያደረገው ደግሞ ንጉሣዊ ሥርዓቱን በገረረሰበት በ100ኛው ቀን ከ49 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታኅሣሥ 11 ቀን እና... Read more »

ኢትዮጵያ ከዓለም ኃያላን ሀገራት ጋር ያደረገችው የጦርነትም ሆነ የዲፕሎማሲ ድል ለዛሬው ትውልድ ወኔ ይሆናል። ለዚህም ነው ከኃያላን ሀገራት ጋር በጦርነትም ሆነ በዲፕሎማሲ ተዋግታ እና ተከራክራ ያገኘቻቸውን ድሎች የምናስታውስ። ከእነዚህ ድሎች አንዱ የዓድዋው... Read more »