በሮም አደባባይ የታየው የኢትዮጵያ ጀግንነት

የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ በአገራቸው ብቻ የተወሰነ አይደለም። በጠላት አገር አደባባይ እንደ አንበሳ ሞገሳቸውን የሚያሳዩ ናቸው። ከ84 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ሰኔ 7 ቀን 1930 ዓ.ም ኢትዮጵያዊው ጀግና ዘርዓይ ደረስ በጣሊያን ሮም አደባባይ... Read more »

<<ያሸነፍነው በግብጽ ደካማነት ሳይሆን በእኛ ጥንካሬ ነው>> የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን(ዋልያዎቹ) ለ2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ወደ ማላዊ ሊሎንግዌ አቅንተው የምድብ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን ከማላዊና ግብፅ ጋር አድርገው ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል። ከትናንት በስቲያም በማላዊ ስለ ነበራቸው ቆይታ መግለጫ ተሰጥቷል።... Read more »

የታሪክ ነጋሪው ታሪክ

ከታሪክ መጻሕፍት ጀርባ ማጣቀሻ ሆኖ እናገኘዋለን። የታላላቅ ሰዎች ግለ ታሪክ ሲጻፍ ምንጭ ሆኖ ይገኛል። የታላላቅ ደራሲዎችና ፖለቲከኞች ሥራዎች ይገኙበታል። አንድ ምዕተ ዓመት የተጠጉ ሁነቶች ተሰንደው ይገኙበታል። ከ80 ዓመታት በፊት የነበሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣... Read more »

አዲስ አበባን ያናወጠው ፍንዳታ

እነሆ ግንቦት ከገባበት የመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ሳምንት ድረስ ሳምንቱን በታሪክ ስናስታውስ የደርግ እና የኢህአዴግ ታሪክ ሳይለየን ወሩ ሊያልቅ ነው። የሚገርመው ደግሞ አንድ ክስተት በተከሰተ ልክ በሳምንቱ(አንደኛው ዓመተ ምህረቱ ቢለይም) ሌላኛው... Read more »

የኢትዮጵያ መሪዎች የሚሞገሱበት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት

 የፖለቲካ ባህላችን ሆነና በማስተዳደር ላይ ያለ መንግሥት ያለፈውን ሥርዓት ሲወቅስ መስማት የተለመደ ነው። ሥልጣን ላይ ያሉ መንግሥታት የራሳቸውን ጥንካሬ ከመናገር ይልቅ ያለፈውን መውቀስ ይቀናቸዋል። ይሄ ሁሉ ሲሆን ግን የኢትዮጵያ መሪዎች አንድ የማይደራደሩበት... Read more »

ግንቦት 20 ከዜና ወደ ታሪክ

ከዛሬ አራት ዓመት በፊት ግንቦት 20 ዜና ነበር። እነሆ ዛሬ ታሪክ ሆኗል። ታሪክ ደግሞ የዛሬ ሳይሆን የትናንት ክስተት ነውና ግንቦት 20 ታሪክ ሆኖ ‹‹እንዲህ ሆኖ ነበር›› ልንለው ነው። ቀደም ባሉት ሳምንታት እንዳልነው... Read more »

የጦር መኮንኖችን የበላው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ

ባለፈው ሳምንት ግንቦት ሰባትን አስታውሰናል። የግንቦት ወር የኢህአዴግና የደርግ ታሪክ ነው ማለት ይቻላል። ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም ብዙ ወጣቶች የተጨፈጨፉበት የዘመነ ኢህአዴግ ምርጫ የተደረገበት፣ ግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም በደርግ ላይ... Read more »

የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ከአገር መውጣት

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት ደግሞ ከዚሁ ከግንቦት 8 ቀን 1981 ዓ.ም ክስተት የቀጠለው የደርግ ጣጣ ነው። ኮሎኔል መንግሥቱ ከግንቦት ስምንቱ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራው ቢያመልጡም፤ ከሁለት ዓመታት በኋላ ከመጣባቸው አውሎ ነፋስ ግን ማምለጥ... Read more »

ከሕዝብ ጎን የቆሙት ባለሙያ

ሌላኛው የዚህ ሳምንት ክስተት የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ሕልፈተ ሕይወት ነው። የእርሳቸው ታሪክም ከኢሕአዴግ ጋር ይገናኛል። በነገራችን ላይ የግንቦት ወር የኢሕአዴግ ታሪክ ነው ማለት ይቻላል። ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም አዲስ አበባን የተቆጣጠረበት፣... Read more »

ግንቦት ሰባት በኢትዮጵያ የምርጫ ታሪክ

ልክ በዛሬዋ ዕለት እሁድ እና በዛሬዋ ቀን ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም ነበር ኢትዮጵያ ታሪካዊውን ምርጫ ያደረገችው። ምርጫ 97 እየተባለ ሁሌም ይጠቀሳል። ይህ ምርጫ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ አለው። ስለምርጫ... Read more »