ጥር 07/2015 በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የተጀመረው የሰራተኛው የበጋ ወራት ውድድሮች የፊታችን እሁድ በዚያው የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜ እንደሚያገኙ ታውቋል። በኮቪድ-19 ምክንያት ለሶስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የሰራተኛው ስፖርት ለረጅም የውድድር ጊዜ... Read more »
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተንታ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ድጋፍ ከሚደረግላቸው ሰባት ማሰልጠኛ ማዕከላት አንዱ ነው፡፡ ማሰልጠኛ ማዕከሉ ሙሉ የትጥቅ ድጋፍን ጨምሮ ለአትሌቶች የላብ መተኪያ እና ለአሰልጣኞች የደመወዝ ክፍያ ከፌዴሬሽኑ ያገኛል። ይህ... Read more »
ኢትዮጵያ በዓለም ታላላቅ የስፖርት ውድድር መድረኮች ውጤታማ ሆና ሰንደቅ ዓላማዋ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ያደረገው አትሌቲክስ ነው። ይህ ስፖርት በዓለም አትሌቶች አበረታች ቅመሞችና መድኃኒቶች (በዶፒንግ) ተጠቃሚነት ምክንያት አደጋ ውስጥ መግባቱ ይታወቃል። ይህ አደጋ... Read more »
የታሪካዊው አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የማራቶን ውድድር ትናንት ለ39ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በ42 ኪሎ ሜትር ፉክክሩ መቻል በወንዶች አጠቃላይ አሸናፊ ሲሆን በሴቶች ኦሮሚያ ፖሊስ አሸናፊ ሆኗል። የወንዶቹን ፉክክር ፌደራል ፖሊስ... Read more »
ዓለም ሳትሰለጥን ጀምሮ የዘረኝነት መንፈስ የተጣባቸው ሰዎች ጥቁሮች ላይ የሚፈፅሙት ፀያፍ ተግባር ዛሬም ዓለም ሰልጥኖ ለጥቃቅን እንሰሳት መብት በሚሟገትበት ዘመን እንኳን መቅረት አልቻለም። የጥቁሮችን ስኬት ለመቀበል የሚተናነቃቸው ዛሬም በእግር ኳሱ ዓለም በየስቴድየሞቹ... Read more »
የታሪካዊውን አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰብያ የሆነው የማራቶን ውድድር በነገው ለ39ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ውድድሩ ነገ ከጠዋት 12፡00 ጀምሮ መነሻውንና መድረሻውን ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ አካባቢ በማድረግ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሰጠው... Read more »
3ኛው የኢትዮጵያ ማሠልጠኛ ማዕከላት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከትላንት በስትያ ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። ውድድሩ ሦስተኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን በነገው ዕለት ይጠናቀቃል። ሻምፒዮናው በማሠልጠኛ ማዕከላት ውስጥ ሥልጠናቸውን በመከታተል ላይ ለሚገኙ አትሌቶች... Read more »
የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ስፖርቶች ፌዴሬሽን የጠረጴዛ ቴኒስና የእጅ ኳስ ቻምፒዮናን በበጀት እጥረት ማካሄድ እንዳልቻለ አስታወቀ፡፡ ችግሩን ለመቅረፍ ለክልሎች ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ላይ እንደሚሠራም ገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ስፖርቶች ፌዴሬሽን የሚዘጋጁ ውድድሮች ዓላማቸው... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) የአፍሪካ ዋንጫ ተስፋ መጨለሙን ተከትሎ ቀሪዎቹ ሁለት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከመርሃግብር ማሟያና ለክብር ከመፋለም የዘለለ ትርጉም አይኖራቸውም። ዋልያዎቹን በተመለከተ ከማጣሪያ ጨዋታዎቹ ይልቅ አንድ ጉዳይ የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ ስቧል። ይህም... Read more »
በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ ከቻድ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ሊሲዎቹ) ዝግጅታቸውን ቀደም ብለው በአዲስ አበባ ያደርጋሉ፡፡ ለዚህም እንዲረዳው ዋናው... Read more »