ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀትና መገልገል የሀገርን ኢኮኖሚ እንዲሁም የዜጎችን መብትና ጥቅም ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ የወንጀል ተግባር ነው። ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀቱ በመንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች ሰነዶች ላይ የሚፈፀም ከሆነ በሙስና ወንጀል የሚያስጠይቅ ነው። መንግስታዊ... Read more »

የተወለደው በደቡብ ክልል ጨንቻ ወረዳ ሙላ ቀበሌ ነው። አስተዳደጉ ከአካባቢው ልጆች ብዙም የተለየ አልነበረም። በ1985 ዓ.ም መወለዱን የሚናገረው ቀጮ ቀኔ የተማረው ሞላ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው። በዛው በተወለደበት ልዩ... Read more »

ልጅነቱ የሚያጓጓ ለግላጋ ወጣት ነው። የ25ቱ ዓመቱ ወጣት ማቲያስ ተፈራ በቀጣዮቹ 18 ዓመታት የጉልምስና ዕድሜውን በእስር ቤት ያሳልፋል ብሎ የገመተ ማንም አልነበረም። ሰውን ሆን ብሎ ያጠቃል ብሎ ለማሰብ ያዳግታል። ቅልስልስ እና ተለማማጭ... Read more »
ጓደኝነት ሕሊና ቢወረስ በክፉ ትዝታ፤ ልቦና እየሻረው በጣፋጭ ትውስታ፤ በአብሮነት ጎዳና ገስግሶ የሚያነግሠው፤ መሆኑ ብቻ ነው ጓደኛ ጓደ’ኛ ሰው፤ ጊዜ እያፈለቀ የመቻቻል ወኔ፤ ለመልካም ተግባርህ ለደካማው ጎኔ፤ በጥሩ ቀን ሞገድ፤ አግባብቶን አላምዶ፤... Read more »

“በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሴቶችና ልጃገረዶች የአስገድዶ መድፈር ሰለባ ሆነው ሳሉ ስለዚህ እውነት ዝም ማለት እንዴት እንችላለን?” የሚል ጥያቄ በውስጤ ይመላለሳል። በተለይ የዘንድሮው የ 16 ቀናቱ ዘመቻ መሪ ቃል “ዓለምን ብርቱካናማ እናድርግ፤... Read more »

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ፍቺ በልጆች ላይ ከባድ የስነ ልቦናና አካላዊ ጉዳት ያስከትላል። ወላጆቻቸው የተፋቱባቸው ልጆች ቁጡ ሊሆኑ፣ በጭንቀት ሊዋጡና የመንፈስ ጭንቀት ሊይዛቸው ይችላል። ባሕርያቸው ሊበላሽ ይችላል፤ በትምህርታቸው ወደኋላ ሊቀሩ ወይም ሊያቋርጡ ይችላሉ። በቀላሉ... Read more »

ተጋብተው አብረው መኖር የጀመሩት በ2004 ዓ.ም ነበር። በፍቅር ተሳስበው በጓደኝነት ቆይተው በመጨረሻም በሀገር ወግ ሽማግሌ ተልኮ ነበር የተጋቡት። የሚዋደዱ የሚመስሉ ባልና ሚስቶች ነበሩ። ስሞቻቸውን በቁልምጫ መጠራራት መለያቸው ነበር። ከቁልምጫ አልፎ በስም መማማል... Read more »

ንጋት ላይ ነው። ቀኑ ቀለል ያለ ብዙም የማይቀዘቅዝ ጠዋት ነበር። አስራ ሁለት ሰአት ላይ ሁለት ህፃናት ልጆቿ እንደተኙ ጉንጫቸውን ስማ ወደ ሥራ ለመሄድ ተጣድፋ ወጣች። ባለቤቷ ለሥራ ጉዳይ አምሽቶ እቤት ስለገባ እንቅልፍ... Read more »
ቀንና ሌሊት ሰርቶ ቤተሰቡን የሚያስተዳደር ሰው ነው። የሁለት ቤትን ሸክም ተሸክሞ የቤተሰቡን ዕዳ ለማቃለል የሚታትር ጎልማሳ። ለእናት ለአባቱ ደግሞ የልጅነት ልጃቸው ነው። ከእናቱ ጋር አብረው ሲሄዱ፤ እህትና ወንድም እንጂ እናትና ልጅ አይመሰሉም።... Read more »
የፆታዊ ፍቅር አተያይ አንዱ ከሌላው የሚለያይ ቢሆንም፤ አንዳንድ ሰዎች ግን ፍቅርን ቃላትም ሆነ ጽሑፍ አይገልጸውም ሲሉ ረቂቅነቱን ለማሳየት ይሞክራሉ። በውስጥ ስሜት የሚገለጽ ነው ይላሉ። አንዳንዱ ፍቅሩን በውስጡ ይዞ ለሚወደውም ሰው ሳይነግር፣ የቅርቤ... Read more »