የሮቦቲክስ ትምህርትና የሥልጠናው ዕድሎች

በዚህ ዘመን በዓለም በየዕለቱ አዳዲስ እና የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎች እየታዩ፣ የሰው ልጅን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች እያሳለጡ ናቸው፡፡ በዚህ በኩል የበለጸጉት ሀገሮች ብዙ ርቀት የተጓዙ ከመሆናቸውም በተጨማሪ፣ የቴክኖሎጂ አቅማቸውን ወደ ተራቀቀ የቴክኖሎጂ ደረጃ... Read more »

 የዱር እንስሳት ጥበቃን በአዳዲስ መፍትሔዎች

በቀደምት ሥልጣኔ ጀማሪነት፣ በብዝኃ ባሕልና ሃይማኖት፣ ዘመናትን በተሻገሩ የታሪክና የሥልጣኔ ዐሻራ በሆኑ ቅርሶቿ የምትታወቀው ኢትዮጵያ፣ ዓለም አቀፍ የቱሪስት መዳረሻ የመሆን እምቅ አቅም አላት። በውብ ተፈጥሮና መልክዓ ምድር፣ በብርቅዬ እንስሳት መኖሪያነትና ለሰው ልጆች... Read more »

በለማ መሬት፣ በምርታማነትና ምርት ከእቅድ በላይ የተፈጸመበት ክልል

ኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ያረጋገጠ ማኅበረሰብና ሀገር በማፍራት፤ ድህነትን አሸንፎ ወደ ብልፅግና ማማ ለመሸጋገር እየሠራች ትገኛለች:: ኢኮኖሚያዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ደግሞ በሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው የምጣኔ ሀብቱ ምሰሶ ተደርገው ከተያዙት አምስቱ... Read more »

ድጋፍና ክትትል የሚያስፈልገው የክልሉ ማዕድን ልማት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ወርቅና የድንጋይ ከሰል ጨምሮ በተለያዩ ማዕድናት የበለጸገ ነው፡፡ በክልሉ ለኢንዱስትሪና ለኮንስትራክሽን ግብዓት የሚውሉ ማዕድናት እና የከበሩ ማዕድናት ይገኛሉ። በተለይ በዳውሮ እና በኮንታ አካባቢዎች ወርቅና የድንጋይ ከሰል በስፋት... Read more »

የመጀመሪያ ርዳታን በዲጂታል አማራጭ

በኢትዮጵያ በተለያዩ አደጋዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየተበራከተ መምጣቱን መረጃዎች ያመለክታሉ:: ለእዚህ የከፋ አደጋ ከሚዳረጉት መካከልም አፋጣኝ የመጀመሪያ ርዳታ ማግኘት ሲገባቸው ባለማግኘታቸው የሚሞቱትና ለከፋ ጉዳት የሚዳረጉት ቁጥር ቀላል የሚባል አለመሆኑም ይገለጻል:: ለእዚህ ችግር... Read more »

የተፈጥሮ ጸጋዎችን ለግብርናው በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በግብርናው ዘርፍ እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ በርካታ ውጤቶች እንዲመዘገቡ አስችሏል። መንግሥት ለዘርፉ ሥራ ስኬታማነት አስፈላጊና ወሳኝ የሚባሉ ፖሊሲ እና ስትራቴጂንም ቅርጾ ወደ ትግበራ በማስገባት፣ የተለያዩ ኢኒሼቲቮችንም በመተግበርና በርካታ ድጋፎችንም በማድረግ... Read more »

የእግረኞች ደህንነት ዋስትናው የመሬት ውስጥ መተላለፊያ መንገድ

ቃል በተግባር እንዲሉ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መዲናዋን እንደ ስሟ አዲስ የማድረግ፣ ከተማዋን የማስዋብና ዓለም አቀፍ ደረጃዋን የጠበቀች ከተማ እንድትሆን የማድረግ ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። ከሥራዎቹ መካከል በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሮ ወደ ክልል... Read more »

በከበሩ ማዕድናት ላይ እሴት ከመጨመር ባሻገር

የከበሩ ማዕድናት ከውበታቸው እና ልዩ ባሕሪያቸው የተነሳ በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ለዘመናት ተወዳጅ ሆነው ዘልቀዋል፤ ባለንበት ዘመንም ተፈላጊነታቸው ከፍተኛ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይጠቁማሉ። የማዕድናቱ ቀለማት፣ ውበትና ማራኪነት የሰውን ቀልብ የሚስብ ከመሆኑም በላይ... Read more »

ለአግሮ ኢንዱስትሪው ምርታማነትና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት

ከጥራት ሥራ አመራር ፋይዳዎች መካከል መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ የግል አግልግሎት ሰጪዎችና አምራች ደርጅቶች እንዲሁም የግብርና ምርት አቀነባባሪዎች በተሠማሩበት የሥራ መስክ ውጤታማ እንዲሆኑ የላቀ ሚና እንዲጫወቱ ማስቻል የሚለው ይጠቀሳልየሠራተኞቻቸውን የሥራ ብቃት ፣... Read more »

የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ተስፋ የተጣለበት የልህቀት ማዕከል

ኢትዮጵያ ምንም እንኳን ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ሕዝቧ መተዳደሪያ የግብርና ዘርፍ ቢሆንም፤ ሰፊ የሚታረስ መሬት ቢኖራትም፣ የግብርና ሥርዓቱን ካለዘመኑ፣ በዝናብና በበሬ ላይ ጥገኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ምርትና ምርታማነትን በሚገባው ልክ ማሳደግ ሳይቻል... Read more »