የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳኔ ሀ. የኪራይ ማስተካከያው ያስፈለገበት ምክንያትና የተደረጉ ጥናቶች ውጤት፣ 1. ኮርፖሬሽኑ የኪራይ ትመና ለማድረግ መነሻ ያደረገው ለረዥም ዓመታት... Read more »

“ላቀረብነው ጥያቄ ምላሽ እየተጠባበቅን ቤቶች ኮርፖሬሽን መግለጫ መሰጠቱ ተገቢ አይደለም”- የነጋዴ ዎች ተወካዮች

“እነርሱው ጎትጉተው ለላኳቸው ሚዲያዎች ጥያቄ ምላሽ ሰጠን እንጂ መግለጫ አላወጣንም” –  የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን “የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ላቀረብነው ጥያቄ ምላሽ እሰጣለሁ ጠብቁ ብሎን ሲያበቃ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሰጠው መግለጫ ተገቢ አይደለም” ሲሉ... Read more »

ተፈጥሮም ወጌሻ ይሻል

በዚች ምድር የሚገኝ ሕይወት ያለው አካል ጉርሱም ልብሱም የሚመነጨው ከተፈጥሮ ነው፡፡ በእርሷ ላይ የሚያርፈው ክንድ በበረታ ቁጥር ምላሿ የከፋ ይሆናል፡፡ የሰው ልጅ ዘግይቶም ቢሆን ይህን የተረዳ ይመስላል፡፡ በእጁ ያዛባውን የተፈጥሮ ሚዛን ለማስተካከል... Read more »

በቱሪዝም ሀብቷ በሚገባ ያልተጠቀመች አገር

ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርሶች መዝገብ የተመዘገቡ የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች አሏት፡፡ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ከሚገኘው ከራስ ዳሸን ተራራ ጀምሮ እስከዳሎል ዝቅተኛ ስፍራ ድረስ በአስደናቂ መልክዓ ምድራዊ... Read more »

የወጪ ምርቶችን ጥራት ለማሳደግ  ተስፋ የተጣለበት ፕሮጀክት

የጥራት መሰረተ ልማት ሀገራት ወደ ውጪ የሚልኳቸውን ምርቶች ጥራት በማስጠበቅ በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ በርካታ ሀገራትም ምርቶቻቸው አለም አቀፍ ገበያውን ሰብረው እንዲገቡና በገበያ ውስጥ ፀንተው እንዲቆዩ የጥራት መሰረተ... Read more »

“በማሻሻያው ከተጮኸው ይልቅ ያልተሰማ የ100 ሚሊዮን ህዝብ ድምፅ አለ”- አቶ ረሻድ ከማል የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ

በ2009 በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 የተቋቋመው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፤ ቀደም ሲል ቤት በማስተዳደር ተወስኖ የነበረው ተግባሩ ቤት መገንባትም ሆነ ማስገንባት፣ መሸጥና መግዛት ተጨምረውለት ወደስራ ገብቷል፡፡ ሲቋቋም የተሰጠውን ዓላማ ለማሳካትም በርካታ... Read more »

የተፈጥሮ ግብርናን የማጎልበት ጅምር

የተፈጥሮ ግብርና ተፈጥሯዊ የሆኑ የአፈር ለምነት መጠበቂያ ስልቶችንና ለተባይ መከላከያ የሚውሉ የግብርና ግብዓቶችን በመጠቀም የሚተገበር የአመራረት ዘዴ መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ በተፈጥሮ ግብርና ዘዴ ከአላስፈላጊ ንጥረ ነገሮችና ኬሚካሎች ንክኪ የጸዱ ቁሳቁሶችን... Read more »

“በማሻሻያው ከተጮኸው ይልቅ ያልተሰማ የ100 ሚሊዮን ህዝብ ድምፅ አለ” አቶ ረሻድ ከማል

በ2009 በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 የተቋቋመው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፤ ቀደም ሲል ቤት በማስተዳደር ተወስኖ የነበረው ተግባሩ ቤት መገንባትም ሆነ ማስገንባት፣ መሸጥና መግዛት ተጨምረውለት ወደስራ ገብቷል፡፡ ሲቋቋም የተሰጠውን ዓላማ ለማሳካትም በርካታ... Read more »

አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ

«ገበሬው ምርቴን የማሳድግበት አቅም አጣሁ፤ ላኪው ጥራት ያለው፣በብዛትና በዓ ይነት የምልከው ምርት አጣሁ፤ ባንኮች ደግሞ የውጪ ምንዛሬ አጣሁ ይላሉ፡፡ ይሄ  አብሮ አቅዶ መስራት ላይ ብዙ የሚቀር መሆኑን ያሳያል፡፡ የፋይናንስ ድጋፍ የሚደረገው ለላኪዎች... Read more »

የቡና ምርትና ገበያው ጉራማይሌ ጉዞ

የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች መዲና ሀዋሳ ከተማን ለቀን በዙሪያዋ ባሉ ወረዳዎች ላይ የግብርና ልማቱን መስክ ምልከታ ለማድርግ ማልደን ተነስተናል፡፡ የአስፓልቱ ዳርና ዳር ባለበሰው የበጋው ሃሩር ባልበገረው አረንጓዴ እየተደመምን ንጹህ አየርም እየሳብን፣ዋናውን መንገድ... Read more »