ባለዝቅተኛ ገቢ እንስቶች መነሻ የነበረው የጀበና ቡና

በመዲናችን አዲስ አበባም ሆነ በክልል ከተሞች ሴት እህቶች ቡና ለማፍላት ጀበናና ሲኒን ከማጀት አውጥተው ወደ አደባባይ ከዘለቁ ዓመታቶች ተቆጥረዋል። የጀበና ቡና ስራ ከሌሎች የሥራ መስኮች ጋር ሲነፃፀር በተለይ ቦታው ከተገኘ ከ500 ብር... Read more »

የግብርና ቴክኖሎጂን ከቀረጥ ነፃ ማድረግና መልካም እድሎቹ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 7ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው 6ኛ መደበኛ ስብሰባ ተሻሽሎ በቀረበው የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መምራቱ ይታወሳል። ኤክሳይዝ ታክስ፤ ቀጥተኛ ያልሆኑ ታክሶች ተብለው ከሚታወቁ... Read more »

የከተማዋ ባለዘርፈ ብዙ ፋይዳ ፕሮጀክት

ሮበርት ሞሰስ ይባላል።በቅፅል ስሙም ‹‹ዘ ማስተር ቢልደር›› በሚል ይታወቃል። በ20ኛው ክፍለ ዘመን ዓለማችን ካየቻቸው እጅግ ተፅዕኗቸው ጎልቶ ከሚታይ የከተማ መሀንዲሶች (ፕላነሮች) አንዱ ለመሆኑም በርካቶች በአንድ ድምፅ ይስማሙበታል።እኤአ በ1888 የተወለደው ይህ ሰው አንድ... Read more »

አሳሳቢው የቁም እንስሳት ኮንትሮባንድ

የወጪ ንግድን ካቀዛቀዙ ምክንያቶች መካከል ዋነኛው ኮንትሮባንድ ነው፡፡ በተለይ የቁም እንስሳት ኮንትሮባንድ የዘርፉ ፈተና ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ የቀንድ ከብቶች ሱዳን ገብተው ታክመው ወደ ውጪ የሚላኩበት ሁኔታ መኖሩ ቢታወቅም ለምን ችግሩን መፍታት እንዳልተቻለ የመንግስት... Read more »

በትምህርት ቤቶች ላይ መስራት ሀገርንም ትውልድንም ይታደጋል

 ከሀገራችን አጠቃላይ የህዝብ ብዛት ውስጥ ከ30 በመቶ በላይ የሚሆኑት ከ15 እስከ 29 የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው። ከእነዚህም ወጣቶች አብዛኛው ወጣት ያለው በትምህርት ቤቶችና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ነው። ባለፉት ዓመታት ከወጣቶች... Read more »

‹‹የኤክሳይዝ ታክሱ ጭማሪ ከፍተኛ በመሆኑ ብዙዎችን አስደንግጧል›› – አቶ ክቡር ገና የኢንሼቲቭ አፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ

 ኢትዮጵያ በአጠቃላይ የለውጥ ሂደት ላይ ትገኛለች። ከእነዚህ የለውጥ መገለጫዎች ውስጥ የኢኮኖሚ ሪፎርሙ ተጠቃሽ ነው። ለዚህም አገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ተዘጋጅቶ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል። ይህን ሪፎርም ውጤታማ ለማድረግ አገሪቱ እያከናወነቻቸው ባሉ ተግባራት ዙሪያ... Read more »

የአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ ተስፋዎችና ስጋቶች

በታክስ ሥርዓት ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሙያዎች እንደሚሉት፤ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ውስጥ የታክስ ሥርዓቱ ተለዋዋጭ ካልሆነና ዓለም በፈጠረው ቴክኖሎጂ የሚደረገውን የታክስ ስወራ ተግባር መከላከል፣ መቆጣጠር እንዲሁም ድርጊቱ ተፈፅሞ ከተገኘ ሊያስቀጣ የሚያስችል ሥርዓት ካልዘረጋ... Read more »

የገበያ መር ግብርና ፋና ወጊዎች

ግብርና በሀገራችን ኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያለውና ከሰባ በመቶ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች መተዳደሪያ እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ። ይሁን እንጂ የግብርና አሰራር ዘዴያችን ኋላ ቀር በመሆኑ ለዘመናት ከዘርፉ ማግኘት የሚገባንን ጥቅም ሳናገኝ ቀርተናል።... Read more »

የፋይናንስ ማሻሻያው ምን ዕድል ይዞ መጣ?

በአህጉርና በሀገር ደረጃ የፋይናንስ ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ የዳሰሰ እና የዘርፉ ተዋናዮች የልምድ ልውውጥ ያደረጉበት የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በቅርቡ በኢትዮጵያ ተካሂዷል።በአይ ካፒታል አፍሪካ ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው አራተኛው ጉባኤ ከተነሱት ነጥቦች መንግሥት በፋይናንስ ዘርፉ... Read more »

ኢትዮጵያ ያላየችው – የብዙኃን ቱሪዝም

ኢትዮጵያ ሊጎበኙ የሚችሉ የበርካታ የተፈጥሮና የሰው ሠራሽ ቅርሶች ባለጸጋ ናት። እነዚህን ሀብቶች ማልማት ላይ ብዙም ባለመሥራቷ ግን ከቱሪዝም ዘርፍ ማግኘት ያለበትን ያህል ጥቅም አላገኘችም። ለእዚህ ደግሞ የፓርኮች አለመተዋወቅ፣የመሰረተ ልማት አለመዘርጋትና በተለይ በርካታ... Read more »