የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐግብር በሳምንቱ የእረፍት ቀናትም በተለያዩ ከተሞች ተካሂዷል። ሳምንቱ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከወላይታ ድቻ አገናኝቷል። ሶዶ ላይ የተካሄደውን ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች አሸንፈዋል። ድቻዎች ጨዋታውን ሁለት ለባዶ ያሸነፉ ... Read more »
አብዛኛዎቻችን በህይወታችን የራሳችንን ውሳኔዎች እናስተላልፋለን ተብሎ ይታሰባል፡፡ አንዳንዴ ግን የተሳሳቱ ውሳኔዎችን ልንወስን፣ አልፎ አልፎም ለውሳኔ አስቸጋሪ የሆኑ ሁኔታዎች ሊያጋጥሙንና መንታ መንገድ ላይ ልንቆም እንችላለን፡፡ ሆኖም አማራጮቹ ሁሉ በማየትና የምናሳልፈው ውሳኔ ያለውን ጠንካራና... Read more »
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ በተለይ በመዲናችን አዲስ አበባና በክልል ከተሞች የማይቀመስ እየሆነ መጥቷል፡፡ ቦታ መሸጥ ክልክል ቢሆንም በተለያዩ መንገዶች ቦታ ሲሰጥ ይስተዋላል፡፡ ገንዘብ የሌለው በኪራይ ይኖራል፤አልያም መጨረሻ የሌለውን የኮንዶሚኒየም ቤት እጣ እስኪደርሰው ይጠባበቃል፡፡... Read more »
እንደ አገር በሁሉም መልኩ አዲስ ክስተትን እያመላከተ ያለ ለውጥ መጥቷል፡፡ ይህ ለውጥ ደግሞ በህዝብ ተጠንስሶ ለዚህ የደረሰ ብቻ ሳይሆን በቀጣይም የህዝብን ጠበቃነት የሚፈልግ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ሆኖም ህዝብ እንደ ህዝብ ከፊት ቀድሞ... Read more »
በሀገራችን የግብር ጉዳይ አነጋጋሪ እንደሆነ ዛሬም ድረስ ቀጥሏል፡፡ በግብር አሰባሰብ ላይ ሀገሪቱ ሌላ ታምር ማድረግ አይደለም የሚጠበቅባት፤ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ግብር መሰብሰብ ብቻ ነው መሥራት ያለባት፡፡ ይሁንና በሀገሪቱ ከግብር እየተገኘ ያለው ገቢ ዝቅተኛነት... Read more »
ጥበብ በሰዎች የሚፈጠር ሰዎችን የሚያንጽ ልዩ ሚስጥር ነው፡፡ የሰዎች ስልጣኔ፣ አኗኗርና ዘርፈ ብዙ የህይወት ልምድ ማሳያ መሳሪያም መሆኑ ይነገራል፡፡ ሀገር በቀል ጥበብ ሳይቀየጥ ለማህበረሰባዊ ጥቅም ሲውል ጥበቡ ያፈራው ማህበረሰብ ደርሶበት የነበረውን ስልጣኔ... Read more »
‹‹ጥፋት ያደረሰው የታጠቀና ስምሪት የተሰጠው ኃይል ነው›› – ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልላዊ መንግስት የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ
ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የአማራ ክልላዊ መንግሥት የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ሰሞኑን በማዕከላዊና ምዕራብ ጎንደር አካባቢ በተፈጠረው ግጭትና በአካባቢው ስላለው የጸጥታ ሁኔታ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ ይከታተሉት፡፡ አዲስ... Read more »
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ ትናንት ማዕከሉን መርቀው በከፈቱበት ወቅት እንደተናገሩት፤ የማዕከሉ መቋቋም በዘርፉ ያለውን ዘርፈ ብዙ ችግር ከመቅረፍ አኳያ ትልቅ ትርጉም አለው፡፡ በተለይ የማዕከሉ ዕውን መሆን ከዚህ ቀደም በዘርፉ በቂ ህክምና... Read more »
* ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ የህብረቱ ሊቀመንበር ሆኑ አዲስ አበባ፦ አፍሪካውን ሊያተኩሩባቸው የሚገቡ ጉዳዮች በርካታ ቢሆኑም በሰላም ፣ደህንነት እና የጤና ፕሮግራሞች የማሳካት ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ፡፡ ፅዱ እና አረንጓዴ አካባቢን... Read more »
ይህ ዓምድ በተለያዩ ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዜጎች ነፃ አስተያየታቸውን የሚሰጡበት ነው። በዓምዱ ላይ የሚወጡ ጽሑፎች የዝግጅት ክፍሉን አቋም አያመለክቱም። ኢትዮጵያ ለአፍሪካና አፍሪካውያን በብዙ መልኩ ትገለጻለች፡፡ ቀደምት የስልጣኔ ባለቤት እንደመሆኗ የራሷ... Read more »