ናፍቆት እንዳረበበበት፣ ትዝታ እንደሰፈረበት፣ በፍቅር ገሰስ አጋሰስ እንደቆመ ሕይወት ምን ውበት ምን ጥያሜ አለ? ሄደን ሄደን አለመቆም ቢኖር.፣ ናፍቀን ናፍቀን አለመርሳት ቢኖር ያን ነበር ሕይወት የምለው፡፡ መጨረሻው በተሰወረ መጀመሪያ ላይ ሰውና ባለታሪክ... Read more »
በሴትነቷ ፈር ውስጥ የብርሀን ጎርፍ ይንፎለፎላል። በምሽት ጉያዋ ውስጥ የእምዬ ማርያምን ምስል አትማ እንደምትንፏቀቅ ጨረቃ የብርሀን ምንጭ ከቀይ ፊቷ ላይ ይፈልቃል፡፡ ሰው ሆኖ ብርሀናማ መሆን ይቻላል? ሁሌ ከእጄ የማይጠፋው የአፈንጋጩ የኦሾ ፍልስፍና... Read more »
የትም ቦታ ምንም ነው። ሞልቶ ከፈሰሰ እልፍ ዘመናት ተቆጥረዋል። ልብ የሚወደውን ያክል መጥላትም እንደሚችል ቆይቶ ነው የገባው። አንዳንድ እድሎች አሉ፣ አንዳንድ ቀኖች አሉ፣ አንዳንድ አጋጣሚዎች አሉ የሚደገሙ መስለው ከታሪክ የሚሰወሩ። ስንስቅ..ስቀን ስንሰነብት... Read more »
ከአስር አመት በኋላ መኝታ ክፍሌ አልጋ ውስጥ ያስቀመጥኩትን የወረቀት ፋይል አገላብጣለሁ። ዩኒቨርሲቲ እያለሁ የማነባቸውን መጽሐፍቶች፣ የተማርኩባቸውን አንዳንድ ደብተሮች እያየሁ የትዝታ አለንጋ ገረፈኝ። ከዩኒቨርሲቲ ከወጣው ጀምሮ እጄን ወደ አልጋዬ ሰድጄ አላውቅም። ዛሬ ምን... Read more »
የማለዳ ሀሳቦች የሰው ልጅ የዘመን ድሮች..የጊዜ ዘሮች ናቸው፡፡ በእያንዳንዳችን ነፍስ ላይ አቆንጉለው በትዝታ ረመጥ የሚፋጁ፡፡ ትላንትን ከዛሬ፣ አምናን ከዘንድሮ እያደሩ የሚቋጩ የናፍቆት ሸማኔዎች፡፡ እነኚህ የልጅነቴ መልከኛ ሀሳቦች ከወንድነቴ ገዝፈው፣ ከወጣትነቴ ልቀው ልጅነቴን... Read more »
ጠዋት ከእንቅልፌ ነቃሁ፡፡ በሬን ስከፍት አንድ ምንዱባን የምጽዋት አቆፋዳውን ይዞ በሬ ላይ ቆሟል፡፡ “ስለማርያም” አለኝ፤ ፊቱን በማጣት አሳዝኖ፡፡ ቀኑ ማርያም መሆኑን እሱ ነው ያስታወሰኝ፡፡ ከአንድ እስከ ሰላሳ ያሉትን ቀኖች ዝም ብዬ ነው... Read more »
በሕይወቴ የምቆጭባቸው ሁለት ነገሮች አሉ። የመጀመሪያው በነሶቅራጠስ ዘመን አለመወለዴ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በእኔ ዘመን ሶቅራጠስን መሳይ ሰው አለመፈጠሩ ነው። የኦሾና የሶቅራጠስ ስለሕይወት እይታ ይማርከኛል። ከእየሱስ ጋር አብረው ሕይወትን የፈጠሩ ይመስል «ሕይወት ማለት... Read more »
አባባ መርዕድ መንደሩ ውስጥ የታወቁ ህልም ፈቺ ናቸው፡፡ እሳቸው ጋ ሄዶ ህልሙን ያላስፈታ አንድም ሰው አይገኝም፡፡ ስለእሳቸው የህልም ጥበብ ወሬ ነጋሪ ሆነው ለመንደሩ ሰው ወሬ የሚነዙ በርካታ ወሬኞች አሉ፡፡ ወሬኞች እሳቸውን በማስተዋወቃቸው... Read more »
ስንሻው የቤቱን በር ከፍቶ ሲገባ ከምሽቱ ስድስት ሰዓት አለፍ ብሎ ነበር፡፡ ከሚሰራበት ቦታ በጊዜ ቢወጣም ወደ ቤቱ የሚገባው ግን አረፋፍዶ ነው። መብራት ሳያበራ ሄዶ አልጋው ላይ ዘፍ አለ። ጆሮዎቹን ወደ ውጪ ወረወራቸው... Read more »
ጠባቧ ክፍል የተለያዩ ቀለማት ባላቸው አምፖሎች ደማምቃላች። ቦግ – እልም በሚለው የብርሃን ፍንጣቂ ውስጥ አንዲት ተስፋ-ቢስ ሴት ትታያለች። ፊቷ ላይ ሰላሳ ሁለተኛ ዓመቷን የሚያሳብቅ ሻማ ከነጭ ቶርታ ኬክ ጋር ተሰይሟል። የተለያዩ አይነት... Read more »