ሜካናይዜሽንን በማስፋፋት የአንበሳውንድርሻ እየተጫወተ ያለው ባንክ

 በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለውን የምርትና ምርታማነት እድገት ለማስቀጠል፣ አርሶ አደሩን ከእጅ ወደ አፍ አመራራት ለማውጣት ሚናቸው ከፍተኛ ከሆነ ቴክኖሎጂዎች መካከል የሜካናይዜሽንን ማስፋፋት አንዱ ነው። ሜካናይዜሽን ማሳን ለዘር በማዘጋጀት፣ በዘር በመሸፈን፣ ሰብሉ ሲደርስም... Read more »

በክልሉ ለመኸር ወቅት የተያዘውን እቅድ ለማሳካት ለአዝመራው ስብሰባ ትኩረት ተሰጥቷል

ግብርና የምጣኔ ሀብት መሠረቷ ለሆነው ኢትዮጵያ አሁን ያለንበት ወቅት አዝመራ የሚሰበሰብበት ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የሚጀመርበት ነው። የግብርናው ምርትና ምርታማነት በእጅጉ ለማሳደግ እየተደረገ ባለው ርብርብ ውስጥ ይህ... Read more »

የአርሶ አደሮች ቀን – ጠንካሮችን ለማበረታታት

ከኢትዮጵያ ሕዝብ 85 በመቶ ያህሉ አርሶ አደር መሆኑ ይነገራል፡፡ ይህ አርሶ አደር የሀገሪቷ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት በሆነው የግብርና ሥራ ይተዳደራል። መንግሥት የዚህን አርሶ አደር አመራረትና ሕይወት እየሠራ ይገኛል፡፡ አርሶ አደሩን ከእጅ ወደአፍ... Read more »

የአርሶ አደሩን ችግር ለመፍታት ታልሞ የተከናወነው የማዳበሪያ ግዢ

አሁን ያለንበት ወቅት 2016/17 የመኸር ምርት የሚሰበሰብበትና አርሶ አደሩ ለቀጣይ ሥራ የሚዘጋጅበት ነው። ‹‹አንድ ክረምት የነቀለውን አስር ክረምት አይመልሰውም›› እንደሚባለው አርሶ አደር የክረምት ወቅት በረከቱን ሰብስቦ ጎተራውን ይሞላል። ከዚያም የቀጣዩን ሥራ ለማስጀመር... Read more »

 አምራችና ሸማችን በዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂ

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን ከተቋቋሙ ተቋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ተቋሙ በግብርናው ዘርፍ ለረዥም ጊዜ የቆዩና ትላልቅ ማነቆ የሆኑ ችግሮችን በመለየት ለተለዩት ችግሮችም እንዲሁ የመፍትሔ ሃሳቦችን በማመንጨት ምርትና ምርታማነት እንዲያድግና አምራችና... Read more »

 የጋምቤላ ክልልን የግብርና ምርትና ምርታማነት የሚያሳድገው ፎኖተ ካርታ

የጋምቤላ ክልል ለግብርና ልማት ሥራ ሊውል የሚችል ለም አፈር፣ በቂ ዝናብ፣ የከርሰ ምድር እና ገጸ ምድር ውሃ ሀብት ባለቤት ነው፡፡ በክልሉ ያለውን እምቅ የተፈጥሮ ሀብት በመጠቀም ግብርናን በማስፋት ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚቻል... Read more »

 በሁሉም የግብርናው ቤተሰቦች የተጠናከረው የአዝመራ ስብሰባ -በኦሮሚያ ክልል

ወቅቱ አርሶ አደሩ የልፋቱን ፍሬ ማየትና አዝመራውን ሰብስቦ ጎተራ ማስገባት የሚጀምርበት ነው፡፡ አርሶ አደሩ በመኸር እርሻው ለዘር ያዘጋጀውን ማሳውን በዘር ሸፍኖ፣ ከአረምና ከተባይ ጠብቆ ቆይቷል፤ አሁን ደግሞ ሰብል መሰብሰብ ትልቁ ስራው ነው፡፡... Read more »

 የቡና ልማትና የገበያ አቅርቦት እድገት – በኦሮሚያ ክልል

ኢትዮጵያ ቡናን ጨምሮ ለተለያዩ የግብርና ምርቶች በሚሆን የአየር ንብረትና ለም መሬት የታደለች ናት፡፡ በቡና መገኛነቷ ትታወቃለች፤ በቡና ምርቷም ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትሰለፋለች፡፡ እነዚህ ሁሉ በቡና ዘርፍ ትልቅ አቅም እንዳላት ይመሰክራሉ። ቡና ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ... Read more »

 አበረታች ውጤት እያስመዘገበ ያለው የበጋ መስኖ

በኢትዮጵያ የግብርና ምርትን ለማሳደግና የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ከተነደፉት ስትራቴጂዎች መካከል የመስኖ ልማትን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው። የመስኖ ልማት ሥራን በማስፋፋት ረገድም በሀገሪቱ የምግብ ዋስትና ክፍተት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ አነስተኛ ይዞታ ያላቸውን አርሶ አደሮች... Read more »

 የመኸር ወቅት እርሻ ሥራ አበረታች ውጤት

ኢትዮጵያ በዓለም በግብርና እና በምግብ መስክ ጥሩ የአየር ንብረት እና ጂኦግራፊያዊ ሁኔታ፣ ሰፋፊ የእርሻ መሬት እና የተትረፈረፈ የውሃ ሀብቶች ካሉባቸው ጥቂት የዓለም ሀገራት አንዷ እንደሆነች ይገለጻል። ሀገሪቱም እነዚህን ምቹ ሁኔታዎች በመጠቀም በ2023... Read more »