
“መንገድ” ማለት በተለምዶ ተሽከርካሪዎች የሚጠቀሙበት ማንኛውም መንገድ፤ የከተማ መንገድ፤ አውራ ጎዳና ወይም መተላለፊያ ሲሆን ድልድይንም ይጨምራል። እነዚህ መንገዶች ደግሞ ለሀገራችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ማንም የሚያውቀው ነው። ትናንት እንዲህ በስፋትና በጥራት... Read more »

በዓለም ፖለቲካና አጀንዳ በየጊዜው መቀያየር፣ መብዛትና የዲጂታላይዜሽን መስፋፋት እንዲሁም ጦርነቶች አሁን ላይ ለብዙ ሀገሮች የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ፈተና መሆኑ እሙን ነው። ባለፉት ዓመታት የዓለም ፖለቲካ እና አሰላለፉ እየተቀያየረ ነው፡፡ ከጎረቤት ሱዳን እስከ አውሮፓ... Read more »

እንደ መግቢያ መመካከር፣ መነጋገር፣ መወያየት፣ ሃሳብ መለዋወጥ፣… ለችግሮች መፍትሄን ብቻ ሳይሆን፤ የአንዱን ህልምና ሃሳብ ሌላኛው እንዲረዳው በማድረግ የወል መረዳት የሚፈጥር ነው። ይሄ የወል መረዳት ደግሞ የወል እሳቤን፣ የወል ሕልምን፣ የወል ትልምና ግብን... Read more »

ዓለም አሁን በምትገኝበት በዚህ ውጥረት በተለያዩ ሸቀጦች ላይ የዋጋ መናር በኢኮኖሚው ላይ የሚያሳድረው ጫና ከፍተኛ እንደሆነ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ይናገራሉ። ለውጥረቱ እንደ አንድ ምክንያት ከሚጠቀሱት ውስጥ ዩክሬን እና ሩሲያ ጦርነት ውስጥ መግባት... Read more »

ርምጃው ከተወሰደ ሁለት ዓመታት ያስቆጠረ ቢሆንም፤ሰሞኑን በግብርና ምርቶች ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ሙሉ በሙሉ መሰረዙን የሚያወሳ መረጃ እንደ አዲስ ስሰማ የደላላን ነገር ላነሳሳው ወደድሁ። እንኳን እናቴ ሞታ ድሮም አልቅስ አልቅስ ይለኛል እንዲሉ፤... Read more »

ኢትዮጵያ እያደገች ነው። በእዚህም በርካታ የሥራ እድሎች ተፈጥረዋል። ከእዚህ ቀደም በቤተሰብ አባላት ይከወኑ የነበሩ የቤት ውስጥ ሥራዎችን ለመሥራት ባለሙያ መፈለግ እየተለመደ መጥቷል። ለእዚህም የከተሞች መስፋትን ተከትሎ የሥራ ቦታና የመኖሪያ አካባቢዎች መራራቃቸው፣ እሱን... Read more »

ስፖርት በዓለም ሰላምና መረጋጋት ላይ ትልቅ አዎንታዊ ተፅዕኖ አለው። በተለያዩ መንገዶች የሰዎችን ግንኙነት በማጠናከር፣ መተሳሰብን በማሳደግ እና ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ቀላል አይደለም። ስፖርት በተለይም በእርስበርስ ጦርነት ወይም በውስጣዊ ግጭቶች... Read more »

ቀደም ሲል በኢትዮጵያ የልብ ሕክምና አገልግሎት በተወሰኑ የመንግሥት ጤና ተቋማት ውስጥ ይሰጥ የነበረ ቢሆንም ከፍተኛ የአገልግሎት ውስንነት እንደነበረበት ይታወቃል። በዘርፉ የሰለጠኑ የሕክምና ባለሞያዎችም ቁጥር እጅግ አናሳ በመሆኑ የሚሰጡት የሕክምና አይነቶችም በጣት የሚቆጠሩ... Read more »

በ2017/18 የመኸር እርሻ 21 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በሰብል ዘር በመሸፈን፣ 690 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱን የግብርና ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው መረጃ ያሳያል። የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቶ ለአርሶ አደሩ ከማሰራጨት ባሻገር... Read more »

በዓለማችን እጅግ ተነባቢና ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆነው የ”Foreign Affairs” መጽሔት ሰሞነኛ ዕትሙ “The Committee to Run the World” ወይም “ዓለምን የሚመራ ደርግ ወይም ኮሚቴ” በሚል ይዞት የወጣው ዕትም ድፍን ዘረ አዳምን እያነጋገረ ነው።... Read more »