በተስፋና በስጋት የታጠረው የዱኤሻገላ አርሶአደሮች የሙዝ ልማት

አቶ ሹክራላ ሃጂሉል ባሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃድያ ዞን ሻሸጎ ወረዳ የዱኤሻገላ ቀበሌ አርሶ አደር ናቸው። እሳቸውም ሆኑ መላው የዱኤሻገላ አርሶ አደሮች በቆሎና መሰል አዝዕርቶችን በአመት አንዴ ብቻ ያመርቱ ነበር። ይህ ደግሞ... Read more »

 የሲምቢጣን ታሪክ የቀየሩት የአርሶ አደሮቹ እጆች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሃላባ ዞን፣ በወይራ ዲጆ ወረዳ የምትገኘውን ሲምቢጣ ቀበሌን የሚያውቃት ሁሉ ሁሌም ከአዕምሮው አንድ ነገር አይጠፋም፤ ይኸውም ዝናብ በጣለ ቁጥር መላውን የሲምቢጣ አካባቢ የሚያጥለቀልቀው ጎርፍ ነው:: ሕዝቡም ቢሆን በብዙ ጥረት... Read more »

የስልጢ አባያ ሃይቅ ሙዝ አምራቾች – ከጠባቂነት ወደ አምራችነት

አርሶ አደር አሕመድ ረሺድ በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ምዕራብ የቁጪ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በቀበሌያቸው ስልጢ አባያ ሃይቅ ያለ ቢሆንም፣ እሳቸውም ሆነ የቀበሌው አርሶ አደሮች ሃይቁን ከመመልከት ባለፈ ተጠቅመውበት አያውቁም። ይልቁንም ከ30... Read more »

ከሌማት ተርፎ ማቀነባበሪያ እየጠየቀ ያለው የወተት ምርት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተመሠረቱ የወተት መንደሮች መካከል አንዱ በሆነው በእነ አቶ ሣሕሌ በርታ መንደር ተገኝተናል፡፡ አቶ ሣሕሌ በርታ በእንድብር ከተማ ልዩ ስሙ የሰሚ የተባለ አካባቢ ነዋሪ ናቸው፡፡ የባንክ ሠራተኛ ነበሩ፤ ጡረታ ከወጡ... Read more »

የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በመስቃን ወረዳ

በተንጣለለው የበጋ መስኖ ስዴ ማሳ መሐል ታዳጊዎች ከወዲህ ወዲህ ይሯሯጣሉ፤ ሩጫቸው ግን ለጨዋታ አይደለም፤ የግሪሳ ወፍን በማባረር ሥራ ተጠምደው እንጂ!። ይህን ለያዥ ለገራዥ ያስቸገረ የግሪሳ ወፍ ለመከላከል በማሳው የተለያዩ አካባቢዎች ለግሪሳው ማስፈራሪያ... Read more »

የደን ልማትን- ለአርሶ አደሩ ተጠቃሚነት

ደን ለሰው ልጆችም ሆነ ለእንስሳት ህልውና እጅግ ወሳኝ ነው። የአፈር መከላት እና በረሃማነትን ለመከላከል፣የብዝሃ ሕይወት ሀብት ለመጠብቅ ፣ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እና የቱሪዝም መስህብ በመሆንም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል። በተለይ ዓለም አየር ንብረት... Read more »

ድህነትን አሸንፈው ለሌሎች የተረፉ የቸሃ ወጣት አርሶአደሮች

ግብርና የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ የኑሮ መሰረት፣ የሀገር የምጣኔ ሀብት ዋልታ መሆኑ ይታወቃል። መንግስትም ለዚህ ዘርፍ ምርትና ምርታማነት ማደግ በዋናነትም በምግብ እህል ራስን ለመቻል ለሚያግዙ የልማት መርሃ ግብሮች ትኩረት ሰጥቶ መስራቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህን... Read more »

ለወተት ሀብት ልማት ስኬት – የምርምር ተቋማቱ ሚና

ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ሀብቷ በአፍሪካም ሆነ በዓለም ከፊት የተሰለፈች ሀገር ብትሆንም፣ ከዚህ ሀብቷ በሚፈለገው ልክ ተጠቃሚ እንዳልሆነች ይገለጻል። የህብረተሰቡ አመጋገብ ሥርዓትም በእንስሳት ተዋፅኦ ምርትና ምርታማነት ያልተደገፈና ያልጎለበተ መሆኑን በተደጋጋሚ ይነሳል። በተለይ በአንዳንድ... Read more »

የቡና ቀጥታ ግብይቱን ከስጋት ለማውጣት

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና ግብይትን ቀልጣፋና ምቹ ማድረግ ያስችሉኛል ያላቸውን የተለያዩ የግብይት አማራጮች ተግባራዊ በማድረግ እየሠራ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የግብይት ሥርዓቱ ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ /ኢ ሲ ኤክስ/ ገበያ እንዲወጣ ሪፎርም በማድረግ ወደ... Read more »

የአውሮፓ ቻምበር – ለኢትዮጵያ ግብርና ኢንቨስትመንት እድገት የፖሊሲ ጥናት አንድምታ

ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር ለባለሃብቶች ለልማት በሚውል መሬት አቅርቦት ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ጥናት ሰነድ ይፋ አድርጓል። ‘የመሬት ተደራሽነት፣ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ውጪ ላሉ ባለሃብቶች የመሬት አሰጣጥ ሂደትን ማመቻቸት’ በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ይኸው... Read more »