ኢትዮጵያን አረንጓዴ ያለበሱ አረንጓዴ አሻራዎች

በደን የተሸፈኑ አረጓዴ ተራሮችንና የለመለሙ መስኮችን ማየት ያስደስታል፤ መንፈስን ያረካል፤ እንደ ስጋጃ የተነጠፈ አረጓዴ ደን ሲያዩት ያምራል፤ ቀልብን ይማርካል። በተለይ እንደ ማንጎ፣ አቮካዶ፣ ወይን፣ ፓፓያ፣ ብርቱካንና ቡና ባሉ ዛፎች የተሸፈነ ደን ከሆነ... Read more »

የፋይናንስ አማራጮች የሚፈልገው የግብርና ዘርፍ

 የግብርናውን ዘርፍ በገንዘብ ለመደገፍ በተለይም ባንኮች የብድር አገልግሎት ለዘርፉ አለማመቻቸታቸው በዘርፉ እድገት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳደሩ በዘርፉ እንዲሁም በምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እንዲሁም በመንግስትም ዘንድ በተደጋጋሚ ይገለጻል:: የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በማንቀሳቀስ ከፍተኛውን ድርሻ የያዘው... Read more »

የግብርናው ዘርፍ -በ‹‹ስለኢትዮጵያ›› መድረክ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በቅርቡ በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው ሰባተኛው ስለ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይና የፓናል ውይይት ላይ የመወያያ ርእሰ ጉዳይ ሆኖ በቀረበው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ውስጥ ከተንሸራሸሩት ሀሳቦች የግብርናው ዘርፍ አንዱ ነው፤ የመድረኩ... Read more »

ኩታገጠምና ሜካናይዜሽንን ማዕከል ያደረገው የግብርና ሥራ በኦሮሚያና ደቡብ

አርሶ አደሩ ወገቡን ጠበቅ አድርጎ የመኸር የግብርና ሥራውን በሚያከናውንበት በዚህ ወቅት በግብአት አቅርቦት፣ በሙያዊ ድጋፍና በመሳሰሉት ከጎኑ የሚሆን ያስፈልገዋል። ድጋፉ ማዳበሪያና የተለያዩ ግብአቶችን በማቅረብ ብቻ ሳይወሰን የግብርና ሥራውን ለማዘመን የሚያግዙ እንቅስቃሴዎች ማካተት... Read more »

ከብቶችን ከድርቅ አደጋ የመታደግ ጥረትና የመኖ ልማት – በኦሮሚያ ክልል

በአገራችን በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች በተጠናቀቀው 2014 በጀት አመት የተከሰተው ድርቅ በርካታ የክልሎቹን ዞኖች ለጉዳት በመዳረግ በሰውና እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አስከትሏል። የየክልሎቹ መንግሥታትና የተለያዩ ወገኖች ያደረጉትን ርብርብ ተከትሎ በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ... Read more »

የመኸር የግብርና ሥራ ክትትልና ድጋፍ-በአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች

ወቅቱ የ2014/ 2015 የምርት ዘመን የመኸር ግብርና ስራ ርብርብ የሚደርግበት ነው፤ የዘር ወቅት፡፡ በእዚህ ወቅት እንደ ሀገርም አንደ ክልሎችም አብዛኛው ትኩረት ለመኸር እርሻ ስራ ይሰጣል፡፡ በሀገሪቱ በምርት ዘመኑ ከመኸር ወቅት እርሻ 390... Read more »

ለግብርና ዘርፍ ተቋማዊ ችግሮች መፍትሄ የሰነቀው ተቋም

አብዛኛው ሕዝቧ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ኑሮው በግብርናው ዘርፍ ላይ የተመሰረተባት ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች። በሀገሪቱ በመንግሥትና በዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች የተደገፉ ተከታታይነት ያላቸው የግብርና... Read more »

ኢትዮጵያን የዓለም ተምሳሌት ያደረጋትአረንጓዴ አሻራ

በ2011 ዓ.ም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መሪነት በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር (Green Legacy Initiative) ባለፉት ሦስት ዓመታት 18 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ተችሏል። ይህ መርሃ ግብር የኢትዮጵያን የደን ሽፋን ከማሻሻል... Read more »

ዘመናዊ የመረጃ ስርዓት – ለግብርና እድገት

አብዛኛው ሕዝቧ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ኑሮው በግብርናው ዘርፍ ላይ የተመሰረተባት ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች። በመንግሥትና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች የተደገፉ ተከታታይነት ያላቸው የግብርና ልማት... Read more »

ግብርናን ለማዘመን የሚጥረው ምሁሩ አርሶ አደር

ተወልዶ ያደገው በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ሞረትና ጅሩ ወረዳ፣ እነዋሪ ከተማ ሲሆን፤ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የተማረውም በዚያው ነው። በ1995 ዓ.ም ከጂማ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ በዲፕሎማ ትምህርቱን አጠናቋል። የትምህርትን ዋጋ በደንብ... Read more »