ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ላይ የማጣራት ሥራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ወቅታዊ ሁኔታን መሰረት አድርገው በመሰረታዊ ፍጆታዎችና የተለያዩ አገልግሎቶች ላይ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ላይ የማጣራት ሥራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪን በአጭር... Read more »

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል አራት ሺ 11 ታራሚዎች በይቅርታ ተፈትተዋል 33 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከልና ለመግታት በማሰብ አራት ሺ 11 ታራሚዎችና በይቅርታ እንዲፈቱ፤ 33 ተጠርጣሪዎች ደግሞ ክሳቸው እንዲቋረጥ መወሰኑንና ከዛሬ ጀምሮ ከማረሚያ ቤቶቹ እንዲወጡ መደረጉን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለጸ። ጠቅላይ... Read more »

የምጣኔ ሃብት ምሁራንን ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ጋር ይበልጥ ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የምጣኔ ሀብት ምሁራንን ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ጋር በማስተሳሰር ረገድ ተጨማሪ ተግባራትን ማከናወን እንደሚጠይቅ ተገለጸ፡፡ የምጣኔ ሀብት ምሁራን በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያላቸው ተሳትፎና አስተዋፆኦን በሚመለከት አዲስ ዘመን ያነገራቸው የኢንሼቲቭ አፍሪካ ዋና ስራ... Read more »

ለራስም ለሌሎችም መጠንቀቅ

‹‹ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እጅግ ዘግናኝ የሆነ ችግር እያስከተለብን ነው።እኔ የተሰማራሁበት የሥራ ዘርፍ ከቀን ሰራተኛ እስከ ከፍተኛው ድረስ ያካተተ ነው። በሽታው በቀን ሰርቶ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍነውን ከሥራ ውጭ እያደረገው ነው። ለዚህ የህብረተሰብ ክፍል... Read more »

የውል ግዴታን ማስቀረት የሚቻለው እንዴት ነው?

የውል ግዴታ ቀሪ መሆን እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! ከጥቂት ጊዜያት በፊት ውልን ከመሰረዝና ከማፍረስ ጋር በተያያዘ አንድ ጽሑፍ ለአንባብያን ማድረሳችን ይታወሳል።በዚያ ጽሑፍ ታዲያ በውል ውስጥ የተቋቋመ ግዴታ ቀሪ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች ውስጥ... Read more »

የአርሶ አደሮቹን ካሳ ማን ይክፈል?

እንደመንደርደሪያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ አስተዳደር ዞን ቀወት ወረዳ ነዋሪዎች እነ ዶሰኛው አጎናፍር 67 ሰዎች በአንድ ላይ ያቀረቡትን አቤቱታ የዛሬው የፍረዱኝ አምድ ይመለከታል:: አቤቱታ አቅራቢዎቹ በአካባቢያቸው ከሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት... Read more »

“ለሚያልፍ ጊዜ የሚያስተዛዝበን ነገር መፈጸም ተገቢ አይደለም”- አቶ ዳንኤል ሚኤሳ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ተወካይ

በተለያዩ ጊዜያት ወቅትን እየጠበቁና እንዲሁም ምንም ዓይነት አስገዳጅ ምክንያት በሌለበት ሁኔታ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጣ ሸቀጥ የሆኑ ምርቶችን የሚደብቁ ፣ ከዋጋቸው በላይ የሚሸጡ በርካታ ነጋዴዎችና የንግድ ድርጅቶች ሲያጋጥሙ ቆይተዋል። በተለይም በአገር ላይ ችግር... Read more »

ችግሩን ተገንዝበን የመፍትሄው አካል እንሁን!

‹‹የእከሊትን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም›› ይላል የአበው ፈሊጣዊ አነጋገር። እውነት ነው፤ ለዚህ አባባል መነሻ የሆነው ጉዳይ ለአባባሉ ተገቢ ነው። ሰሞኑን በዓለም የተከሰተውና ሁላችንንም በጭንቀት መከራ እያሳየን ያለው የወቅቱ ጉዳያችን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት... Read more »

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚሰጠው መረጃ ለአካል ጉዳተኞች ትኩረት አልሰጠም ተባለ

አዲስ አበባ ፡- መንግስት ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየሰጠ ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቶች ለአካል ጉዳተኛው ተደራሽ አለመሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበራት ፌዴረሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አባይነህ ጉጆ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ... Read more »

“ህወሓት ሊያቀርብ የሚችለው የሀብት ጥያቄ የለም” አቶ አወሉ አብዲ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ

አዲስ አበባ፦ ብልጽግና ያካሄደው ውህደት ህጋዊና በአብላጫ ድምጽ ድጋፍ ያገኘ በመሆኑ ህወሃት ሊያቀርብ የሚችለው የሃብት ጥያቄ የለም ሲል የብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ:: የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አወሉ አብዲ ለአዲስ... Read more »