የሙቀት አማቂ ጋዝ መንስኤና መፍትሄ

ለምለም መንግሥቱ ከደረቅ ቆሻሻ ማዳበሪያ (ኮፖስት) በማዘጋጀት፣ ከኢንደስትሪና ከተለያየ ቦታ የሚወገደውን ፍሳሽ ቆሻሻ ደግሞ በማከም ንጹሁን ለይቶ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚቻል የዘርፉ ባለሙያዎች ይመክራሉ። በተለይም ደረቅ ቆሻሻ ለኃይል ምንጭነት በመዋል የጎላ... Read more »

የክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ ተሞክሮ

ወርቅነሽ ደምሰው በኢትዮጵያ በደኖች መመናመን ምክንያት የሚፈጠረው የአየር ንብረት ለውጥ በሰው ልጆች ጤንነት ከሚያደርሰው ጉዳት ባሻገር ምርትና ምርታማነትን በመቀነስም ተፅዕኖው ከፍተኛ እንደሆነ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡በዚህም የተነሳ በከርሰ ምድርና በከባቢ አየር ላይ እየታየ ያለው... Read more »

አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ የተፋሰስ ልማት

ኢትዮጵያ በ‹አረንጓዴ አሻራ› ዘመቻ ችግኞችን በመትከል እያደረገች በምትገኘው ጥረት በዓለም አቀፍ ደረጃ በምሳሌነት ተጠቃሽ እንድትሆን አድርጓታል። በተለይ ከዓምና ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ ትኩረት የተሰጠው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ዘመቻ በአንድ... Read more »

“የአየር ንብረት ለውጥ ለማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚ’’ የ10 ዓመታት መሪ የልማት ዕቅድ ዕይታ

 በኢትዮጵያ ከ2013 እስከ 2022 ድረስ ያለው የ10 ዓመታት የልማት መሪ ዕቅድ ተዘጋጅቷል። የሀገሪቱ የቀጣይ 10 ዓመታት የልማት ዕቅድ ራዕይ ኢትዮጵያ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ ነው። ይህንን ራዕዩዋን ለማሳካት የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ በማገናዘብ... Read more »

አረንጓዴ ልማት በሀዋሳና አካባቢዋ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮና በደን ሀብቶቿ የታደለች ለምለም ሀገር ብትሆንም ባለፉት አሥርት ዓመታት ደኖች በከፍተኛ ሁኔታ መመናመናቸው ደግሞ እውነት ነው። ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት የነበረው የደን ሽፋን 40 በመቶ ቢሆንም አሁን ወደ 15 በመቶ... Read more »

የአካባቢ ጥበቃ በድሬዳዋ

ደኖች የአየር ንብረት ለውጥ የተረጋጋ እንዲሆን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ :: በደን መጨፍጨፍ ምክንያት ወደ ከባቢ አየር የሚለቀቀውን የሙቀት አማቂ ጋዝ የክምችት መጠን እንዲቀንስ በማድረግ ሊያስከትል የሚችለውን ተጽዕኖ መቋቋም የሚችሉም ናቸው::... Read more »

አካባቢ ጥበቃ በኦሮሚያ

በዓለማችን የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለው ተፅዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል። በተለይም ደግሞ ታዳጊ ሀገራት ተፅዕኖውን ሊቋቋሙት የሚችሉት አይደለም። የሙቀት አማቂ ጋዞች መጨመር ሙቀታማነትንና ተደጋጋሚ ድርቅን እንዲባባስ እያደረገው ነው። ለዚህ ጋዝ... Read more »

አረንጓዴ ልማት በደቡብ

ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት ጥቅጥቅ ባሉ የተፈጥሮ ደኖች የተሸፈነች፣ በተፈጥሮ የታደለቻቸው የበርካታ ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት፣ የተለያየ ብዝሀ ህይወት መናኸሪያ፣ የውብ መልክዓምድር፣ የተለያዩ ስርዓተ ምህዳሮችና የምቹ አየር ንብረት ባለቤት በአጠቃላይ ምድራዊ ገነት የምትባል እንደነበረች... Read more »