የኡጋዮ ቀበሌ ነዋሪዋ የወይዘሮ ምንትዋብ ውሎና አዳር

 ለምለም መንግሥቱ ወፍ ጭጭ ሲል ከመኝታዋ ትነሳለች።መጸዳጃ ቤት ከደረሰች በኋላ በቀጥታ የምታመራው ወደ ዕለት ከዕለት ስራዋ ነው። ሳትሰለችና ሳትደክም እንደየቅደም ተከተሉ የቤት ስራዋን ትከውናለች። ቤትና ግቢውን ማጽዳት፣ ለልጆች ቁርስ አዘጋጅቶ ትምህርትቤት መሸኘት... Read more »

የአፈር ጥበቃ አርበኛው – ኢማም ሀያቱ

 መላኩ ኤሮሴ ኢማም ሀያቱ ሻሚል፤ በጉራጌ ዞን በቀቤና ወረዳ የገርባጃ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ሞዴል አርሶ አደር እና የቀቤና ብሔር ባህላዊ ዳኝነት ተሳታፊ ናቸው። የልጅነት ጊዜያቸውን በአዲስ አበባ ነበር ያሳለፉት። ለትምህርት ከፍ ያለ... Read more »

ለወተት ሀብት ምርታማነትና ጥራት

 በጋዜጣው ሪፖርተር ወተትን የማያውቅ ሰው የለም፡፡ ሁላችንም ጡት መጥባት ከጀመርንበት ቀን ጀምሮ ስለወተት እናውቃለን። መላው የአጥቢ እንስሳት ዘር ከአይጥ እስከ ትልቁ ዝሆን ድረስ ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው ዕድገት እንዲጠቅም በተፈጥሮ የተሰጠን ጸጋ ነው፡፡... Read more »

አደጋ የተጋረጠበት አረንጓዴ ወርቅ

መላኩ ኤሮሴ የእንሰት ተክል በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በደቡባዊ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለሚኖሩ የሀዲያ፣ የጉራጌ፣ የስልጤ፣ የከምባታና ጠምባሮ፣ የሲዳማ፣ የወላይታ፣ የአላባ፣የጌዴኦ፣ የዳውሮ፣ የጋሞ፣ የጎፋ፣ የከፋ፣ የሸኮና የሌሎች ብሔረሰቦች ዘንድ ዋነኛ ምግብ ነው። በደቡብ... Read more »

እንስሳት ጤንነት ላይ በመሥራት የሰዎችን የጤና ጠንቅ ማራቅ

ውብሸት ሰንደቁ ፕሮፌሰር ሁንዱማ ዲንቃ ይባላሉ:: ምዕራብ ኦሮሚያ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሀባቦ ጉድሩ ወረዳ ተወልደው ነው ያደጉት:: የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በዚያው በተወለዱበት ሥፍራ ነው:: ከዚያም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

‹‹ የገበሬ እራቱ ልፋቱ ››

ጽጌረዳ ጫንያለ በግቢው ውስጥ ያሉ ቅጠላቅጠሎች ዓመቱን ሙሉ እንክብካቤ የሚደረግላቸው ለመሆኑ ልምላሜያቸው ይመሰክራል።እናት ከጓሮዋ ቀንጠብ አድርጋ ልጆቿን የምትመግብ ለመሆኑም በጓሮው አትክልት ስፍራ የሚታየው ክፍት ቦታ ያሳብቃል።አባትም ቢሆን ከጓሮው እየቀነጠሰ ለንግድ የሚያቀርበው ነገር... Read more »

የእንስሳት ሀብቱ ከእርሻ ባሻገር በወተቱ እንዲፈይድ

ሰላማዊት ውቤ እንደ ሀገር የ60 ሚሊዮን እንስሳት ሀብት አለን። ከግብርናው ምርት 47 በመቶው የሚገኘው ከነዚሁ እንስሳት ተዋጽኦ መሆኑን ደግሞ ከኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። እንደ መረጃው ከሆነ የሀብቱ ባለቤት የሆነውና... Read more »

በቡና ማሳ ፈጣን ለውጥ ማምጣት የቻሉ አርሶ አደር

ሰላማዊት ውቤ አቶ ንጉሴ ገመዳ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ያፈራቻቸው ውጤታማ አርሶ አደር ናቸው።ዕትብታቸው ከተቀበረበትና ልደታቸው ከተበ ሰረበት ከቡራ ወረዳ ከራሞ ቀበሌ ላይ ተነስተው ለብዙዎቹ አርአያ መሆን ችለዋል። አርአያነታቸው መላ ሲዳማን አዳርሶ... Read more »

ያልተጠቀምንበት የእንስሳት ሀብት ዛሬም ወደ ቁልቁለት

ሰላማዊት ውቤ የእንስሳት ሀብት ሀገራችን ከታደለችው የኢኮኖሚያዊ ምንጭ አንዱ ነው። በዘርፉ ያለው የወጪ ንግድ በቂ ነው ባይባልም ገቢ ግን ያመነጫል። እንደ ሀገር ከእርሻው ዘርፍ ከሚገኘው ገቢ 47 ከመቶው ከእንስሳት የሚገኝ ነው። ሀገራችን... Read more »

አጣብቂኝ ውስጥ የገባው የ2012/13 ምርት ዘመን እመርታ

ሰላማዊት ውቤ በ2012/13 ምርት ዘመን ለሰብል ልማት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ ሲሰራ ቆይታል። ሆኖም ሥራው በሚጠበቀው ልክ ተሳክቷል ለማለት አይቻልም። ሰው ሰራሽና ወቅታዊ የዓለም ሁኔታዎች እቅዱን የተፈታተኑት ምክንያቶች ነበሩ። ከእነዚህ ምክንያቶች መካከል በዋነኛነት... Read more »