ባለተሰጥዖው የሰሜን ወሎ ታዳጊ

ልጆች እንደምን ከርማችኋል ደህና ናችሁ ወቅቱ የሙከራ ፈተናዎች እየተሰጡበት ያለ ከመሆኑ አንጻር ፈተና እንዴት ነበር፤ እርግጠኛ ነኝ በጥሩ ሁኔታ ፈተናውን ሰርታችኋል። ደከም ያላችሁበት የትምህርት ዓይነት ካለ ደግሞ ለቀጣዩ በደንብ በማጥናት ጥሩ ውጤት... Read more »

መልካም ስብዕና ልጆችን

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ሳምንቱስ ጥሩ አለፈ? ሳምንቱን ትምህርታችሁን በትጋት በመከታተል እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ልጆች ስለ ስብዕና ግንባታ ታውቃላችሁ? የስብዕና ግንባታ በመደበኛው ትምህርት ከምታገኙት እውቀት በተጨማሪ ከወላጆቻችሁ፣ ከመምህራኖቻችሁ እንዲሁም ከክፍል ጓደኞቻችሁ መልካም ስነ... Read more »

ልጆች፣ የንባብ ባህል እንዴት ማዳበር ይችላሉ?

ልጆች እንዴት ናችሁ? ባለፈው ሳምንት በትምህርታችሁ ጥሩ ውጤት ለማምጣት ምን አይነት የአጠናን ዘዴ መከተል እንዳለባችሁ ነግሬያችሁ ነበር። የነገርኳችሁን የአጠናን ዘዴዎች ተግባራዊ እያደረጋችሁ እንደሆነም አምናለሁ። በዚህም ጥሩ ውጤት እንደም ታመጡ እተማመናለሁ። ለመሆኑ ልጆች... Read more »

የአጠናን ዘዴ ለልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱስ እንዴት አለፈ? ዓመት በዓልስ እንዴት ነበር? ጥሩ ነበር? ያው ልጆች ዓመት በዓል አልፎ በዚህ ሳምንት ትምህርት ጀምራችኋል:: የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ትምህርት ሊጠናቀቅ ደግሞ የቀሩት ግዜያት ጥቂት ናቸው:: ታዲያ... Read more »

የበዓላት ምግቦችና የአመጋገብ ጥንቃቄ ለልጆች

ልጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ደህና ናችሁ? ትምህርትስ እንዴት ነው? በደንብ እያጠናችሁ ነው? ጎበዞች። ልጆች በተለይ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ መቼም ዛሬ የፋሲካ በዓል እንደሆነ ታውቃላችሁ። አዎ እናንተም ለረጅም ጊዜ ስትፆሙ ቆይታችሁ ዛሬ ፆመ... Read more »

ሁለንተናዊ የስብእና ትምህርት ለልጆች

ልጆች እንዴት ናችሁ፡፡ ትምህርትስ እንዴት ነው። እየተማራችሁ ነው? በደንብ እያጠናችሁ ነው? ጎበዞች! በደንብ ካጠናችሁ ጥሩ ውጤት ታመጣላችሁ፡፡ ጥሩ ውጤት ያመጣ ተማሪ ደግሞ ወደሚቀጥለው የክፍል ደረጃ ይሸጋገራል፡፡ ልጆች ለመሆኑ በትምህርት ቤት ከምታገኙት እውቀት... Read more »

የህዳሴ ግድብ በህፃናት አንደበት

በዘንድሮው ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የህፃናት አስተዋፅኦ ጎልቶ ታይቷል። ህፃናቱ በተለይ የልደት በዓላቸውን ወጪ ጭምር በመተው ቦንድ እንዲገዛላቸው በማድረግና የልደት በዓል ስጦታቸውንና የኬካቸውን ወጪ ጨክነው ለግድቡ በማበርከት የራሳቸውን አሻራ አሳርፈዋል።... Read more »

ስለ ሰላም ከሕፃን አርሴማ አንደበት

ለሰው ልጆች ፍቅር ለሰው ልጆች ሰላም ለሰው ልጆች ፍቅር ለሰው ልጆች ሰላም ለሰው ልጆች በዓለም ዙሪያ ሁሉ ሰላም ይሁን ምድሩ ሁሉ ሕፃናት እንዲያድጉ በንፁሕ አዕምሮ ነፃ ሕሊናቸው ጎልብቶና ዳብሮ ወጣት ሽማግሌ የሰው... Read more »

ንባብ – ልጆቹ ያነባሉ

ልጆች የዛሬ ሁለት ሳምንት የኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ ከዲላ ዩኒቨርሲቲና ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ከየካቲት 12 እስከ 16/2014 አመተ ምህረት በደማቋና አረንጓዴዋ፣ በጌዴኦ ዞን ስር በምትገኘው ዲላ ከተማ... Read more »

ጉረኛው ጥንቸል እና ትግስተኛዋ ኤሊ

ልጆች እንዴት ናችሁ፤ ትምህርት ጥሩ ነው? መቼም አዎ እንደምትሉኝ እገምታለሁ። ምክንያቱም እናንተ ጎበዞች ናችሁ። በዚያ ላይ ደግሞ ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬውኑ አጠናቃችሁ ፤ የቤት ሥራችሁን ጨርሳችሁ ቤተሰብ እያገዛችሁ እንደሆነም አስባለሁ። ምክንያቱም እለተ ሰንበት... Read more »