የከፋ የባህል ማዕከል ግንባታ በአዲስ አበባ

የባቄላ ቆሎ፣ ከእንሰት እና ከጥቁር ጤፍ በዳቦ መልክ የተዘጋጀውን ምግብ፣ልሞ ከተፈጨ ነጭ ሽንኩርት፣ ማር፣ አይብ ከተለያየ ቅመማቅመም ከተሰናዳው ማባያ ጋር፣ ቡናውም ከእንጨት ውጤት በተሰራ ስኒ ቀረበልን። በወጣት የሙዚቃ ቡድን አባላት እየቀረበ ካለው... Read more »

ስፖርታዊ አደንና የዱር እንስሳት ፓርኮች መዳረሻ

በኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛ የሆነው ኒያላ በስፋት ለስፖርት አደን ተፈላጊ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ለአደን የሚውል አንድ ኒያላም እስከ 15 ሺህ ብር ዋጋ ያወጣል። ለስፖርት አደን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡትም በዓለም ላይ እውቅና ያላቸው በገንዘብ... Read more »

የቱሪዝም እንቅስቃሴ ተፅዕኖን ለመቀነስ አማራጭ

ወደ ሁለተኛ ዓመት እየተሸጋገረ ያለው የኮቪድ 19 ቫይረስ የሰው ህይወት በመቅጠፍ፣ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይም ተጽዕኖውን በማሳረፍ እያሳደረ ያለው ጉዳት አቅምን የሚፈታተን እየሆነ መጥቷል፡፡ በተለይም በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ላይ እያሳደረ ያለው ጫና ዘርፉ... Read more »

የተፈጥሮን ውበት ለቱሪዝም ዕድገት

ከፍጥረት ልደት እኩል አብሮ የሚጀምር፣ ሰው በምድር ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የሚቆጠር፣ ከራሱ ከሰው ልጅ ዕድሜ የሚስተካከል የረጅም ጥንታዊ ሥልጣኔና አኩሪ ታሪክ ባለቤት ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ ከውብ መልክዓ ምድሯ እስከ መንፈሣዊ... Read more »

ቱሪዝም – ሌላው የህዳሴው ግድብ ኢኮኖሚያዊ ገጸ በረከት

ኢትዮጵያውያን የአንድነትና ማንነት መገለጫ አድርገው የሚያዩት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከቱሩፋቱ ተቋዳሽ ለመሆን ሁሉም በጉጉት የሚጠብቀውና እንደአይኑ ብሌንም የሚያየው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዜጎች ሀብት ግንባታው ተጀምሮ ዛሬ ላይ ደርሶ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት... Read more »

ብርቅዬ ዕፅዋቶችን ለቱሪዝም መስህብ

በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወነ ያለው ሦስተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የህዝብ ንቅናቄን የፈጠረ መሆኑ ይታወቃል። በመሬት ላይ ብቻ ሳይሆን ህንፃዎችንም በአረንጓዴ በማስዋብ ለሥራና ለኑሮ ምቹ ለማድረግ አበረታች የሆኑ ጥረቶችን እያየን ነው።... Read more »

የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለማነቃቃት

የቱሪዝም ኢንዱስትሪው ዓመቱን ሙሉ ጎብኝዎችን በማስተናገድ ገቢ እንዲያመነጭ ይጠበቃል:: ሆኖም ግን ሥራው ወቅታዊ ነው እየተባለ ተለምዷዊ አሠራር ለዘመናት ሲሰራበት መቆየቱ ይታወቃል:: በመሆኑም ሽርጉዱ ወይም እንቅስቃሴው የሚጀመረው በዚሁ በሚጠበቅበት ወቅት ብቻ ነው:: በዘርፉ... Read more »

የባህል ማዕከሎች ሲቃኙ

ስለባህልማዕከል ሲነሳ በአብዛኞቻችን አእምሮ ውስጥ ቶሎ የሚታወሰው የአንድ አካባቢ የባህል ምግብ አዘገጃጀት፣ አልባሳቶቻቸው፣ ዘፈናቸው፣ ጭፈራቸው፣ የሚጠቀሙባቸው ቁሳቁሶችና ሌሎችም እሴቶች ናቸው። ነገር ግን የባህል ማዕከል ከሚታሰበው በላይ ሰፊ የሆነ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር... Read more »

የቱሪዝም መዳረሻና መናፈሻዎችን ወደ ሀብትነት

በዋና የመተላለፊያ ጎዳና አካባቢ ይገኛል:: አሁን ደግሞ ከመስቀል አደባባይ እስከ አዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በተከናወነው የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ ከሰፋው የእግረኛ መንገድ እና በአካባቢው በተለያየ የዕጽዋት ተክል መዋብ ጋር ለእይታ ሳቢ... Read more »

የሲዳማዎቹ ወጣት የባህል አምባሳደሮች

ወጣቶች ናቸው። የእጅ ጥበበኛው ተጨንቆ የሰራውን የሽመና ውጤትና ከአልባሱ ጋር የሚስማማውን ጌጣጌጥ ከራስ ፀጉራቸው ጀምሮ ተውበውበታል። በአለባበሳቸው ቀልብ በመሳባቸው ስለባህላዊ አልባሱና ጌጣጌጡ ብዙዎች ሲጠይቋቸውና አብረዋቸውም ፎቶግራፍ ለመነሳት ሲያስፈቅዷቸው ነበር። ወጣቶቹ የተዋቡባቸው አልባሳትና... Read more »