ሎሚ ለሽታ ጥምቀት ለትውስታ

“እነሆ ጥምቀት ደረሰ፤ ነጭ እና መብሩቅን እየለበሰ” ብለን ገና መጣ መጣ ከማለታችን በጊዜ የተሳፈረው ጥምቀት፤ እንደ ታክሲ ቆሞ አይጠብቅምና ትዝታውን ብቻ ጥሎልን እብስ አለ። ለመሆኑ ጥምቀት እንዴትስ አለፈ? መቼም የዋዛ አይደለምና ጥሎብን... Read more »

መንገሳ ነው ባህላቸው ቸለሎቴ ዜማቸው

ቋንቋቸው ጉራማይሌ ነው። ባህላቸውም የትየለሌ፤ የአይን ውበት፣ የማንነት ድምቀት ናቸው። በኢትዮጵያዊነት ልክ የተሰፉ የኢትዮጵያዊነት ሸማ ናቸው። የኢትዮጵያን ቱባ የባህልና ጥበብ ውበት ፍለጋ ጓዙን ሸክፎ ለወጣ ደመ ነብሱ ወደዚያች እጹብ ምድር ይመራዋል። ወደ... Read more »

ዝማኔ እንጂ ቅንጦት አይደለም

ኪነ ጥበብ ከጊዜው ጋር እየገሰገሰ መሔዱን ቀጥሏል። የዘመን ጥበብ ከቴክኖሎጂው ጋር እጅና ጓንት ሆነው ቅልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ ናቸው ቢባል ስህተት አይደለም። ጥበብ በቴክኖሎጂ ባትወለድም ከጥበብ ውስጥ ያለ ኪነ ጥበብ ግን ከቴክኖሎጂ... Read more »

 ሆሊውድ ወለድ ወረራ በኢትዮጵያ

ለዚያ ጥቁር ምስጋና ይግባውና ይህን ጽሑፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ አንድ አፍሪካዊ ወጣት ነበር። ከቀናት በፊት የማኅበራዊ ድረ-ገጽ ትስስር በሆነው ዩቱብ፣ አንድ ጥቂር አፍሪካዊ ወጣት የአንድ የሆሊውድ ፊልምን ምስል እያሳየ ደጋግሞ ኢትዮጵያ . .... Read more »

 ከአደፍርስ ጥላ ሥር

ነገር ከዓይን ይገባል፤ እውነት ግን ከልብ ነው… እውቀትን ሰፍረው ሰጡንና ብዙ ያወቅን እየመሰለን የምናውቀው ግን ጥቂት መሆኑ ነው። ይህን እንዳስብ ያደረገኝ አደፍርስ ነበር። ያኔ ገና ትውውቃችን ከመጀመሩ አስቀድሞ ዳኛቸው እያሞካሸ ያወራለትንና ከአዲስ... Read more »

 ተመልካች የተራቡ የቲያትር ደጃፎች

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ቲያትር ታሪክ ከሀገር ፍቅር ማህበር ምስረታ ይጀምራል፡፡ የሀገር ፍቅር ማህበር የተመሠረተው በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን በ1927 ዓ.ም በወቅቱ የሀገሪቱ የንግድና መገናኛ ዳይሬክተር በነበሩት በአቶ መኮንን ሀብተወልድ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ማህበሩ በዛን ጊዜ... Read more »

 ወርቃማ የዘመን ሙዳዮች

 ከጥበብ ጋር አድሮ ከጥበብ ያስጓዘን፣ ከዘመንም ዘመን አለ ወይ ቢመዘን? ብዬ ጠየኩና በሃሳቤ ስባዝን፤ በእርግጥም አገኘሁ ያንን ወርቅ ዘመን። ኑና ተመልከቱ ሂዱናም ጠይቁ፤ በዛሬ ወንጭፍ ላይ የኋልዮሽ ባርቁ፤ በጥበብ ትዝታ በላይ ተንፏቀቁ፤... Read more »

 “ጎልያድ እማን ፍታት

ሰሞኑን ጥበብና ግጥም ፍቅራቸው ጠንቶ በጫጉላ ቤት ያሉ ጥንዶች መስለዋል። ባለፈው ሳምንት ከብሔራዊ ቲያትር የጀመርነው ጉዞ ዛሬም ከሀገር ፍቅር ደጅ አድርሶናል። ጥበብ ውላ ትግባ እንጂ ማደሪያዋን አታጣም። የዛሬው ርዕሰ ጉዳያችን የሆነው “ጎልያድ... Read more »

 “የሰው ገጽ” እፍታዎች

አትጠይቁኝ የት አለሽ አትበሉኝ ድንገት ተነስታችሁ፤ ከተዋችሁኝ ስፍራ ከጣላችሁኝ ቦታ አጣናት ብላችሁ፤ የት ጠፋሽ አትበሉኝ ብዙ ጠብቃችሁ፤ ከትልቁ ስፍራ ከማማው ወጥቼ ስላልታየኋችሁ፤ በፊት ጅማሪዬን ዕቅድና ትልሜን አባሪ አድርጋችሁ፤ እንቅፋት፣እሾሁን፣ ምቹ፣ ሾተላዩ አልታይ... Read more »

እምቢ አልወለድም!

ገና ሳይወለድ፤ ከእናቱ ሆድ ውስጥ ቁልቁል ተዘቅዝቆና በውሀው ተዘፍቆ ሲንሳፈፍ በሀሳብ ተውጦ ነበር። ከሆድ ውስጥ ሳለ ጀምሮ ከውጭ የሚከናወነውን ሁሉ የሚመለከት፣ የሚሰማ፣ የሚያስብ፣ የሚናገር፣ ሁሉንም ነገሮች አስቀድሞ የሚያውቅ በእውቀት ባህር የጠለቀ ጉደኛ... Read more »