ስለአይጥ

አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት ትችላለች • ማንኛውም ነገር የምትመገብ ፍጡር አይጥ ብቻ ናት • የሞቱ ወይም በመሞት ሂደት ላይ ያለን ሌላ አይጥ ጨምሮ ያገኘችውን ሁሉ ትመገባለች • አይጦች በጣም በፍጥነትና... Read more »

ከእርሶ ለእርስዎ

 የሱዳን ወቅታዊ አቋም በዘፈን ብትገልፅልኝ? ሮዛ ነኝ (ከጅማ) መልስ-“ በምን አወቅሽበት የመመላለሱ ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ………..” ጨርሽው ብዙ ሰዎች “አምላኬ ሰው አድርገኝ” ሲሉ ይሰማል ምን ለማለት ፈልገው ነው? ፌቨን (ከመተሀራ) መልስ-ሙሉ ሰውነት... Read more »

ስራ ያጡ መስኮቶች

 አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ የተዘጋጀ ማንኛውም ተቋምም ሆነ ስፍራ ለታሰበለት አላማ መዋል ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ በኪሳራ ይመዘገባል። አሊያም ደግሞ ጭርሱኑ መሰራት አይኖርበትም የሚል ድምዳሜ ላይ ሊያስደርስ ይችላል። ወደ አንድ ስፍራ ጉዳያችሁን ለመፈፀም ሄዳችሁ... Read more »

ፍልቅልቅዋ ድምፃዊት

ህይወት ሁለት መንገድ አላት።አንዱ የፍቃድ ሁለተኛው የግዳጅ። የመጀመሪያው ነፃነት የምታጎናፅፍበት መንገድዋ ነው። ይሄን መንገድ ለፈቀደችለት ፍቃዱን ሞልታ የወጠነው ህልሙ እንዲያሳካ ምቹ መደላደልን ታበጃለች። ሁለተኛው እርስዋ ባሻት መልኩ ያለ ሰው እቅድና ምኞት ከፈለገቸው... Read more »

ችኩል ፍርጃ

 እሁድ በጉጉት የምጠብቀው የእረፍት ቀኔ ነው። ተኝቶ ማርፈድ ፈልጌ ነበር። ንጋት ላይ የመነሳት ልማዴ ሳልፈልግ ቀስቅሶኛል። አይኔን መግለፅና ከአልጋ መውረዱ ግን ፈፅሞ አላሰኘኝም። ዛሬ ከልቤ ሰው ጋር ቀጠሮ አለኝ። ከዚህ በፊት የተቃራኒ... Read more »

በደልዋን ለማስቆም የጠነከረ ልጓም

እናትነት በርህራሄ ያጌጠ፣ በልዩ ደግነት የተኳሸ፣ በፍቅር የደመቀ ውድ ማንነት ነው። ለዚህ ማንነት ቁብ ያልሰጠ ህብረተሰብ ለእናቱ ክብር የሌለው ትውልድ በእርግጥም ታላቅነት ላይ መድረሱ የማይታለም ነው። በአለም ላይ ካሉ ስጦታዎች ሁሉ የከበረ... Read more »