የቡና አብቃይ አርሶ አደሮችን ሕይወት የለወጠ ውድድር

አርቬ ጎና በሲዳማ ክልል የምትገኝ ወረዳ ነች። በወረዳዋ ያለችው ሩሙዳሞ ቀበሌ በቡና አብቃይነት ትታወቃለች። በቀበሌዋ የሚገኙ አርሶ አደሮች ቡና በማምረት ይታወቃሉ። ይሁንና ካለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት በላይ የአንድ ኪሎ ቡና ዋጋ ከአንድ... Read more »

በፋይናንስ የተደገፈ የግብርና ሥራና ውጤቱ

የግብርናው ዘርፍ የሀገሪቱ የጀርባ አጥንት እንደሆነ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የግብርና ሥራው በባህላዊ መንገድ ዝናብን ጠብቆ በዓመት አንዴ የሚከናወን በመሆኑ በሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ላይ እዚህ ግባ የሚባል ለውጥ ሳያስገኝ ቆይቷል። ኢትዮጵያ ባለፉት 10... Read more »

አረንጓዴ ልማት ለከተሞች መተንፈሻ

ዓለምን ስጋት ውስጥ ከከተቷት ቀውሶች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ አንዱ ነው። ታዲያ ኢትዮጵያም የዚህ ቀውስ ሰለባ እንዳትሆን ከወዲሁ ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ እርምጃዎችን እየወሰደች ትገኛለች። የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂዎችን ለመተግበር አራት ዋና ዋና ግቦችን... Read more »

ታሪክና መናፈሻን አጣምሮ የያዘ ፓርክ

ታሪክንና አረንጓዴ ስፍራን ( መናፈሻ) አጣምሮ በያዘው የኢትዮ ኩባ ወዳጅነት ፓርክ ውስጥ ብቅ አልኩ።በፓርኩ ውስጥ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል በ1970ዓ.ም ወራሪው የሶማሊያ ጦር ኢትዮጵያን በኃይል ለመያዝ ሞክሮ ነገር ግን በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ድል ተደርጎ... Read more »

የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራን ለግብርና ምርት ማሳደጊያ

በፊንፊኔ ዙሪያ የሰንዳፋ በኬ ነዋሪ የሆኑት አርሶ አደር ባይሳ ባጫ ከኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ ጋር ተያይዞ ሊገጥማቸው የሚችለውን የምግብ እጥረት ለመቋቋም እርሳቸውና ጎረቤቶቻቸው ከዋና የእርሻ ሥራቸው በተጨማሪ በአካባቢያቸው ያለውን ቦረቦር መሬት... Read more »

ክረምትና ብክለት

ቤተመንግሥት፣ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር፣የድል ሀውልት፣ ትምህርት ሚኒስቴር፣የጤና እና ሌሎችም መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሚገኙበት በአራዳ ክፍለከተማ ውስጥ ነው፡፡በመልሶ የቤት ልማት መርሐግብር መንደሮችና የተለያዩ ተቋማት ፈርሰው ነዋሪው ወደሌላ አካባቢ... Read more »

የአርሶ አደሩን ችግር ማቃለል የቻለ ቴክኖሎጂ

ነቀዝም ሆነ ማንኛውም ተባይ በእህል ላይ ከፍተኛ ብክለትና ብክነት ያደርሳል። በተለይ እህሉን ከጥቅም ውጪ ባያደርገውም እንኳን ጠዓሙን በማበላሸት ይታወቃል። በምስራቁ የሀገራችን ክፍሎች በተለይ ነቀዝ አርሶ አደሩ ለዘርና ለክፉ ቀን ብሎ ያስቀመጠውን እህል... Read more »

የአረንጓዴ ልማት ውጤታማነትና የወደፊት አቅጣጫ

አበኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ልማት ታሪክ ባህር ዛፍ የሀገሪቱን የማገዶ ፍላጎት በማሟላትና ለቤት ግንባታ በመዋል ኢኮኖሚያዊ ፋይዳውም የጎላ እንደሆነ ይታወቃል። ባህርዛፍ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲስፋፋ በማድረግ አፄ ዳግማዊ ምኒልክ ባለውለታ እንደሆኑም አብሮ ይነሳል። የባህርዛፍ... Read more »

የኡጋዮ ቀበሌ ነዋሪዋ የወይዘሮ ምንትዋብ ውሎና አዳር

 ለምለም መንግሥቱ ወፍ ጭጭ ሲል ከመኝታዋ ትነሳለች።መጸዳጃ ቤት ከደረሰች በኋላ በቀጥታ የምታመራው ወደ ዕለት ከዕለት ስራዋ ነው። ሳትሰለችና ሳትደክም እንደየቅደም ተከተሉ የቤት ስራዋን ትከውናለች። ቤትና ግቢውን ማጽዳት፣ ለልጆች ቁርስ አዘጋጅቶ ትምህርትቤት መሸኘት... Read more »

የአፈር ጥበቃ አርበኛው – ኢማም ሀያቱ

 መላኩ ኤሮሴ ኢማም ሀያቱ ሻሚል፤ በጉራጌ ዞን በቀቤና ወረዳ የገርባጃ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ሞዴል አርሶ አደር እና የቀቤና ብሔር ባህላዊ ዳኝነት ተሳታፊ ናቸው። የልጅነት ጊዜያቸውን በአዲስ አበባ ነበር ያሳለፉት። ለትምህርት ከፍ ያለ... Read more »