ከሊስትሮ እስከ ጉሊት ነጋዴ ማኅበረሰቡን ያስፈነደቀው የውሃ ሙሌት

አባይ ስበት አለው፤ የአገሪቱን ሕዝቦች በገመድ አስተሳስሯል፤ በፍቅር ልባቸውን አሸንፏል፤ ተስፋቸውን በእሱ ላይ እንዲጥሉ አድርጓል፣ የቤታቸው ኩራዝ እንዲለወጥ፣ የሥራቸው ዓይነት እንዲቀየር፣ አመራረታ ቸው በመስኖ በዓመት ሁለት ሦስቴ እንዲሆን፣ የገቢ አቅማቸው እንዲጎለብት በእሱ... Read more »

ዛሬም ያልተፈታው የከተማችን ትራንስፖርት ችግር

 ክረምቱ ጨክኗል ጠዋት ማታ የሚጥለው ዶፍ ለመንገደኞች፣ በተለይ ትራንስፖርት ለሚጠቀሙ ወገኖች አዳጋች መሆን ጀምሯል፤ ወቅታዊው የኮቪድ 19 ስጋት ደግሞ እንደቀድሞው አማራጭ የሚሰጥ አልሆነም። በርካቶች ማልደው በሚቆሙበት ጎዳና ብቅ የሚል ታክሲና አውቶቡስን እየናፈቁ... Read more »

የህብረተሰቡ መዘናጋት የኮሮ ቫይረስ ስርጭት እንዳያስፋፋው ስጋት እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ

ድሬዳዋ፡- በከተማዋ እየተስተዋለ የሚገኘው የህብረተሰቡ መዘናጋት የኮሮ ቫይረስ ስርጭት እንዳያስፋፋው ስጋት እያሳደረ መሆኑን የከተማው መስተዳድር ጤና ቢሮ አስታወቀ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳድር የጤና ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ አስተባባሪ ወይዘሮ ስንታየሁ ደባሱ ለአዲስ ዘመን... Read more »

ፈተናዎችን እየተጋፈጥን ስኬታማ ጉዟችንን እንቀጥል!

ኢትዮጵያ ለዘመናት ከቆየችበት የድህነት ታሪክ ተላቃ አዲስ የዕድገትና የብልፅግና ስኬት ለማስመዝገብ ዘርፈ ብዙ ጥረቶች ውስጥ ትገኛለች።በተለይ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ በጀመረችው ሁለንተናዊ የለውጥ እንቅስቃሴ በርካታ ተስፋ ሰጪ ስኬቶች እየተመዘገቡ ይገኛሉ።ከእነዚህ ስኬቶችም ውስጥ... Read more »

‹‹ ቁስልን ማመርቀዝ እና አመርቅዞ እንዳይድን ማድረግ የታሪክ አላማ አይደለም ›› – የታሪክ መምህር እና ደራሲ ታዬ ቦጋለ

አዲስ አበባ :- ቁስልን መጫር፣ ጭሮ መቧጨር፣ ቧጭሮ ማቁሰል፣ አቁስሎ ማመርቀዝ እና አመርቅዞ እንዳይድን ማድረግ የታሪክ አላማ አይደለም ሲሉ የታሪክ መምህር እና ደራሲ ታዬ ቦጋለ ገለጹ። ህወሓት/ ትህነግ ስልጣን ዘመኑን ለማርዘም አማራና... Read more »

የግድቡን ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ለመጨረስ በዲፕሎማሲው መስክ በተጠናከረ መልኩ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የህዳሴውን ግደብ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ በመጨረስ ወደስራ ለማስገባት በዲፕሎማሲው መስክ በተጠናከረ መልኩ መንቀሳ ቀስ እንደሚገባ ተጠቆመ። በመጀመሪያው ዙር የተያዘው ውሃ ለኢትዮጵያ የመደራደሪያ አቅም እንደ ሚፈጥር አስታወቁ። በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ... Read more »

አዎን! ግድቡ የኔ ነው

የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና የማይደርቅ የማይነጥፍ ለዘመን የፀና ከጥንት ከፅንሰ አዳም ገና ከፍጥረት የፈሰሰ ውሃ ፈልቆ ከገነት። ነበር ያለችው እጅጋየው ሽባባው አባይ በሚለው ዜማዋ። እውነት አባይን በቅርበት ለተመለከተው የሆነ ውስጥ የሚነካ የተለየ... Read more »

የብልጽግና ጉዞውን ከዳር ለማድረስ አመራሩ ግንባር ቀደም ሚናውን መወጣት እንዳለበት ተጠቆመ

አዳማ ፡- የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ ከዳር ለማድረስ አመራሩ ግንባር ቀደም ሚናውን መወጣት እንዳለበት የክልሉ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ አመለከቱ ። ጨፌ ኦሮሚያ በአምስተኛው ዙር የስራ ዘመኑ አምስተኛ ዓመት ጉባኤ የባለስልጣናትን ሹመት በማጽደቅ... Read more »

አረንጓዴ ልማት በሀዋሳና አካባቢዋ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮና በደን ሀብቶቿ የታደለች ለምለም ሀገር ብትሆንም ባለፉት አሥርት ዓመታት ደኖች በከፍተኛ ሁኔታ መመናመናቸው ደግሞ እውነት ነው። ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት የነበረው የደን ሽፋን 40 በመቶ ቢሆንም አሁን ወደ 15 በመቶ... Read more »

ምርታማነትን የጨመረው ድጋፍ

ጤንነቱ የተጠበቀ የስራ ፍላጎቱ እና ታታሪነቱ የተረጋገጠ በቂ ትምህርት እና ስልጠና ያለው እርሶ አደር መፍጠር ለግብርና ልማት ወሳኝ ነው። ታዲያ የዚህን ሃይል ምርታማነቱን ለማሳደግ የሚያስችለው የቴክኖሎጂ አቅርቦት ካላገኘ፣ ቴክኖሎጂው በሚፈለገው መጠን ካልተባዛ... Read more »