
ኢትዮጵያ ቡናን ለዓለም ገበያ በስፋት ከሚያቀርቡ ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ ብትሆንም፤ በነበረው ብልሹ አሠራርና ቢሮክራሲ ሳቢያ ሀገሪቱ በዘርፉ ለማግኝት ያቀደችውን ያህል ጥቅም ሳታገኝ ቆይታለች። ነገር ግን በሀገሪቱ የመጣውን ፖለቲካዊ ለውጥ ተከትሎ መንግሥት... Read more »

አሮጌውን 2013 ዓ.ም ሸኝተን 2014 ዓ.ም ከተቀበልን አንድ ወር ከአስር ቀናት ተቆጥሯል። በአሮጌው 2013 ዓ.ም በሀገር ውስጥ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ያጋጠመው ጦርነት፣ ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነው ኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ ከወትሮው በተለየ... Read more »
ከለውጡ በኋላ ባሉት ባለፉት ጥቂት ዓመታት አዲስ አበባ ነዋሪዎችን ህይወት በመሰረታዊነት የሚቀይሩ በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል። በነዚህ ስራዎችም የከተማዋ ገጽታ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ እየተቀየረ ይገኛል። ከተማዋ የአፍሪካ መዲና እና የበርካታ ዲፕሎማቲክ... Read more »
በኢትዮጵያ ዶሮና እንቁላል አዘውትሮ መመገብ እምብዛም አልተለመደም። ከዚህ በተቃራኒ ግን የዶሮ ወጥ ተወዳጅ ባህላዊ ምግብ ነው፡፡ አድካሚ ከመሆኑ አንፃርም አውድ ዓመት ሲመጣ እንጂ የዘወትር ምግብ አይደለም፡፡ ማጣፈጫ ቅመማ ቅመሙም ብዙ ወጪ ያስወጣል።... Read more »

የሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ ንረት የሚያሳድረው ጫና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበረታ መምጣቱን ተከትሎ በህብረተሰቡ ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ መንግሥት መሰረታዊ ሸቀጦች ላይ የታክስና የቀረጥ ማሻሻያ ማድረጉን አስታውቋል።በዚሁ መሰረት ስንዴ ፣ ዘይት፣ ስኳር እና... Read more »

የኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ለረጅም ዘመን ከተለያዩ ችግሮች ሳይላቀቅ የቆየ ነው፡፡ የንግድ ስርዓቱ በውስን ሀይሎች የሚዘወር መሆን፣ አብዛኞቹ ኢንቨስትመንቶች በውስን አካላት የተያዙ መሆን በተለይም ከሀገሪቱ ኢንቨስትመንቶች አብዛኛው በመንግስት ስም ኢንቨስት የሚደረግ ቢሆንም የመንግስትን... Read more »
ኢትዮጵያ በአንድ በኩል በጦርነት በሌላ በኩል በኑሮ ውድነት ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ትገኛለች። የንግዱ ማህበረሰብ ሀገሪቱ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት በድል እንድትወጣ ለመከላከያ ሠራዊት በገንዘብ እና በአይነት የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ አለኝታነቱን አሳይቷል። በሌላ በኩል... Read more »
በጦርነት ወቅት አንዱ የጦር መሣሪያ ሆነው ከሚያገለግሉት እና አንዱ ባላንጣ ሌላኛውን ባላንጣ ለማዳከም ከሚጠቀምባቸው በጣም ውጤታማ ከሆኑት መሳሪያዎች አንዱ የኢኮኖሚ አሻጥር ነው:: የኢኮኖሚ አሻጥር አቅርቦትን፣ አምራቾች እንዲሁም የሎጂስቲክስ መስመሮችን ከጥቅም ውጭ ማድረግን... Read more »
በየዕለቱ ጭማሪ የሚወልደው የሸቀጦች ዋጋ ልጓም ያለው አይመስልም። በተለይም ሀገሪቷ ተገዳ የገባችበትን ጦርነት ምክንያት በማድረግ ገበያው ብቻ ሳይሆን ሸማቹ ሕብረተሰብም የተረጋጋ አይመስልም። አለመረጋጋቱ ማንኛውም ምርት አቅርቦት ላይ ጥርጣሬ እንዲያሳድር አድርጎታል የማያባራው የዋጋ... Read more »

ሀገራት ሁለት ዓይነት የውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ሊከተሉ ይችላሉ። አንደኛው በገበያ ፍላጎት የሚመራ ተለዋዋጭ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ስርዓት (ፍሎቲንግ ካረንሲ ኤክስቼንጅ ሬት) ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ቋሚ የውጭ ምንዛሪ ተመን ይባላል። ተለዋዋጭ የውጭ... Read more »