በመሰረታዊ የምግብ ምርቶች ላይ የሚታየውን ክፍተት መሙላትን ያለመው ጥናት

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የአፍሪካ ህብረትና የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እንደመሆኗ በፖለቲካ፣ በማህበራዊና በኢኮኖሚ እንቅስቃሴዋ ከክልል ከተሞች በተለየ ሁኔታ ሞቅና ደመቅ ትላለች። በመሰረተ ልማቶቿም የተሻለችና ለኑሮ ምቹ የሆነች ከተማ ናት። ለኑሮ... Read more »

የሕብረት ሥራ ማህበራትና ዩኒየኖች ማነቆዎች

ዩኒየኑ ከአስራ አምስት አገራት ያላነሱ ደንበኞች አሉት። በተለይ በማርና ቡና ታዋቂነትን ያተረፈ እና በአገር ውስጥም ቡናው የተለመደና የታወቀ ነው፤ የቤንች ማጂ ጫካ ቡና ህብረት ሥራ ዩኒየን። የዩኒየኑ የምርት ዝግጅት ሥራ ክፍል ዳይሬክተር... Read more »

 ለካፒታል ገበያው ውጤታማነት የተጀመረው ቀዳሚ የቤት ሥራ

 ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በተለይም በኢኮኖሚ ላይ ለውጥ ማምጣት የሚያስችሉ የሪፎርም ሥራዎች ሲካሄዱ ቆይተዋል። ከዚህ አኳያም አንዱ የሚጠቀሰው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው... Read more »

ያልተገራው የግብይት ሰንሰለት

የዋጋ ንረት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ዋነኛ ፈተናዎች ሆነው ከዘለቁት ችግሮች መካከል አንዱ ነው።የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም።ይህም የሕብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የሕብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል።... Read more »

 የአረንጓዴው ወርቅ የከፍታ ዘመን

ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው 2014 በጀት አመት ካለፉት ዓመታት በተሻለ በወጪ ንግድ አመርቂ ውጤት አስመዝግባለች። ይህም በወጪ ንግድ ታሪክ የመጀመሪያው መሆን ችሏል። በወጪ ንግድ አበረታች ውጤት ካስመዘገበችባቸው ዘርፎች መካከል ደግሞ የአንበሳውን ድርሻ የወሰደው የግብርናው... Read more »

ከአነስተኛ ምርትና ገበያ ወደሰፊው እየተሸጋገረ ያለው የማር ሀብት ልማት

የአዳራሹ በተለያዩ ምርቶች ተሞልቷል፤ ሚሊኒየም አዳራሽ። ጤፉ፣ ጥራጥሬው፣ የቅባት እህሉ፣ አትክልትና ፍራፍሬው፣ የማርና ሰም ምርቱ፣ በፋብሪካ ከተቀነባበሩት ፓስታና መካሮኒ፣ ዱቄት፣የተለያዩ ብስኩቶች፣ወተትና የወተት ተዋጽኦ፣ ከአልኮል መጠጦችም ወይንን ጨምሮ በርካታ ምርቶች በስፋት ቀርበዋል። ከግብርና... Read more »

የተረጋጋ ግብይትና የምርታማነት መሠረቶች

መአዛው ማወድ ጀምሯል፤ የ2015 አዲስ አመት። አዲስ አበባም በገበያው ግርግር ውስጥ እየገባች ነው፤ ሁሌም ግብይት የሚካሄድባቸው ቦታዎች እየተጨናነቁ ናቸው፤ ነጫጭ ድንኳኖች በየአደባባዩ ተተክለው አዳዲስ የግብይት ስፍራዎችም ተፈጥረዋል፤ በየህንጻዎቹ የሚገኙ መደብሮች ቄጤማ ጭምር... Read more »

የቁም እንስሳት ግብይትን የማዘመን ፋይዳ

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ታድላለች። አገሪቱ በአፍሪካ ግንባር ቀደሟ፣ በዓለምም ተጠቃሽ ከሚባሉት አገሮች ተርታ እንደምትመደብ መረጃዎች ያመለክታሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ይህን ሀብቷን መጠቀም እንዳልቻለችና በተለይም ከምርትና ምርታማነት፣ ከግብይት፣ ከጥራት አንጻር የእንስሳት ዘርፉ ችግር... Read more »

በቅዳሜ ገበያም የተጠናከረው የእሁድ ገበያ

በአገሪቱ እየተባባሰ ለመጣው የኑሮ ውድነት ከሚጠቀሱ በርካታ ምክንያቶች መካከል የምርት አቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም አንዱ መሆኑ ይገለጻል፡፡ የግብይት ሰንሰለት መብዛትና አገራዊና ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች ለዋጋ ንረትና ለኑሮ ውድነት መከሰት ዓይነተኛ ድርሻ እንዳላቸውም ይታወቃል፡፡... Read more »

ወጪ ገቢ ንግድን ያሳልጣል የተባለው ነጻ የንግድ ቀጠና

ከሰሞኑ የበርሃ ገነት በመባል በምትታወቀው ድሬዳዋ ከተማ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የነጻ ንግድ ቀጠና ተቋቁሟል። በነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ የሚገኙ አምራች ፋብሪካዎች ለምርት አገልግሎት የሚጠቀሟቸውን ግብዓቶች ያለምንም ቀረጥ፣ የኮታ ገደብ፣ የቢሮክራሲ ውጣ ውረድ…... Read more »