
አዲስ አበባ ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ እንዳስታወቁት፤ በሬይስ ኦፍ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በመንግሥት ከፍተኛ ተሿሚዎች የደመወዝ እና ጥቅማ ጥቅም ሕግ መሠረት በአንድ ዓመት ውስጥ ሊከፈል ከሚገባው ብር በላይ ከ4 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ መከፈሉን በፌዴራል ዋና ኦዲተር... Read more »

ወልቂጤ፡- ሲምፖዚየሙ የጉራጌን ሕዝብ ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ወጥ የሆነ ይዘትና ቅርጽ እንዲኖረው ያደርጋል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጉራጌ ባህል ቋንቋ እና ታሪክ ሲምፖዚዬም... Read more »

አዲስ አበባ፡- ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ጊዜያት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ ራስ ገዝ ለመሆን የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አሥራት አፀደወይን (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ አሥራት አፀደወይን (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፡-... Read more »

ኢራን ቦምብ ለመሥራት የሚያስችል ዩራኒየምን እንደገና “በወራት ጊዜ ውስጥ” ማበልፀግ ለመጀመር የሚያስችል አቅም እንዳላት፣ የተባበሩት መንግሥታት የኒውክሌር ተቆጣጣሪ ኃላፊ ተናገሩ። የዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኃላፊ ራፋኤል ግሮስሲ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለምግብ ዋስትና እና ብዝኃ ሕይወት የሚያግዝ ጠንካራ የንብ ማነብ ባህል ያላት ናት ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የግብርና ዘርፍና እንስሳት ክፍል መሪ ተመራማሪ ደሳለኝ ቤኛ (ዶ/ር) ገለጹ። ደሳለኝ ቤኛ (ዶ/ር)... Read more »

የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና ሩዋንዳ በዋሺንግተን ዲሲ የሰላም ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የአሜሪካ፣ የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክና የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር እንዲሁም ዲፕሎማቶች... Read more »

ዜና ሐተታ ከታዳጊ ሀገራት ተርታ በምትመደበው ኢትዮጵያ ቀደም ባሉት ዓመታት በርካታ ሚሊዮን ዜጎች ለጤናቸው ዋስትና አልነበራቸውም። አንድ ሰው የጤና እክል ቢገጥመው እንደልቡ ከኪሱ ገንዘብ አውጥቶ ለመታከም ፈተና ነው። ከእጅ ወደ አፍ የሆነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል በሚገኙ በተለያዩ ከተሞችና የገጠር ወረዳዎች መንግሥት ሰላምን ለማጽናት እየወሰደ ያለውን ርምጃ የሚደግፍና ጥያቄዎችን በውይይት በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ማጽናት እንደሚገባ የሚያሳስብ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በባህርዳር፣ በጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረብርሃን፣ ደብረማርቆስና... Read more »

ዜና ትንታኔ ውሃ የአንድን ሀገር እድገት እና መጻዒ ዕድል ከሚወስኑ የተፈጥሮ ሀብቶች መካከል ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝ የውሃ ሀብት ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ የገጸ ምድር እና የከርሰ ምድር ውሃ እንዳላት ቢነገርም፤ ለዘመናት... Read more »