የፍትህ ሥርዓቱን ግልፅነትና ተጠያቂነት በማስፈን፣ የዜጎችን ደህንነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የፍትህ ሥርዓቱን ነፃነት፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት በማስፈን፣ የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ትናንት በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ከሚገኙ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች... Read more »

መንግሥት የሠራተኛውን ሕገ-መንግሥታዊ መብት እንዲያስከብር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት የሠራተኛውን ሕገ- መንግሥታዊ መብት እንዲያስከብር እና የተረጋጋ የኢንዱስትሪ ሰላም ተፈጥሮ ምርትና ምርታማነት አድጎ የጋራ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ጠየቀ። የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ የዓለም የሠራተኞች... Read more »

የፖለቲካ ሴራ ያሻከረው ልብ በይቅርታ ሲሽር 

አዳማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ “ድሮም አንድ ነበር፤ አሁንም አንድነን” እያሉ የቢፍቱ ኦሮሚያ አባላት ጣዕመ ዜማ ያሰማሉ። ከኦሮሚያና ከኢት ዮጵያ ሱማሌ የመጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ ከፍተኛ የሁለቱ ክልል ባለስልጣናትን የጣዕመ ዜማው... Read more »

የለውጡ ማግስት የፕሬስ ነጻነት ተስፋና ተግዳሮቶች

‹ሪፖርተርስ ዊዘአውት ቦርደርስ› የተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም በቅርቡ ባወጣው የ2019 የዓለም የፕሬስ ሪፖርት እንዳስታወቀው ኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ረገድ 40 ደረጃዎችን አሻሽላለች። ይህ በአገሪቱ ታሪክ ትልቅ መሻሻል ቢሆንም ከለውጡ ማግስት ያለው የፕሬስ ነጻነት... Read more »

‹‹ጠንካራ የሙስሊም ማኅበረሰብ ለኢትዮጵያ አንድነት መሠረት ነው›› – ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ

 • የኢትዮጵያ የሙስሊም ጉዳዮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ የጥናት ሪፖርቱን አቀረበ አዲስ አበባ፡- ‹‹ጠንካራ የሙስሊም ኡማ / ማህበረሰብ/ ለኢትዮጵያ አንድነት መሰረት ነው ብለን በጽኑ እናምናለን። በመሆኑም ስብሰባው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድ ሁነው ሥለ ሰላም፣ሥለ... Read more »

የኢኮኖሚ ዕድገቱ በቂ የስራ ዕድል አልፈጠረም ተባለ

አዲስ አበባ፦ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በየዓመቱ መሻሻል እያሳየ የመጣና ዓለም የመሰከረለት ቢሆንም፤ ዕድገቱ እያንዳንዱን ዜጋ ተደራሽ ያላደረገና በቂ የስራ ዕድልም መፍጠር ያልቻለ መሆኑ ተገለፀ። የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ክብርት ዶክተር ፍፁም አሰፋ፤ ትናንት... Read more »

የዓለም የቡና ገበያ ዋጋ ዕለት ከዕለት እየቀነሰ ነው

አዲስ አበባ፦ የቡና ዋጋ በዓለም ገበያ ዕለት ከዕለት ቅናሽ እያሳየ በመሆኑ በኤክስፖርቱ ላይ ተፅዕኖ አሳድሯል ተባለ። አቶ ትዕዛዙ ኢዶሳ፤ በቡናና ሻይ ባለስልጣን የገበያ መረጃና ቁጥጥር ተወካይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣ ከአሥራ አንድ... Read more »

ኮሚሽኑ ችግሮችን ከምንጫቸው በማድረቅ ላይ አተኩሮ እንደሚሰራ ገለፀ

አዲስ አበባ፦ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን እሳት በማጥፋት ስራ ላይ ከማተኮር ይልቅ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ስልት በመከተል ችግሮችን ከምንጫቸው ማድረቅን ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አስታወቀ። የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ብፁዕ ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ የኮሚሽኑን የእስካሁን የስራ... Read more »

በክልሉ የዜጎችን የፀጥታ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ከቀናት በፊት ግጭት መከሰቱን ተከትሎ የተፈጠረውን የፀጥታ መደፍረስ ወደ ቀደመው ሰላም ለመመለስና የዜጎች የፀጥታ ዋስትና ለማረጋገጥ በቅንጅት በመስራት ላይ መሆኑ ተገለፀ። የክልሉ የመንግስት ኮሚኒኬሽን... Read more »

አነጋጋሪነቱ የቀጠለው የአሰሪና ሰራተኛ መብቶች ጥያቄ

የሰራተኞች የመደራጀትና የመደራደር መብት፤ የመነሻ ደመወዝ ወለል አለመኖር፤ የሙያ ደህንነትና ጤንነት አለመጠበቅ ጉዳዮች በአሰሪና ሰራተኞች፤ እንዲሁም በመንግስት በኩል አነጋጋሪነታቸው እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ መደራጀት ህገ መንግስታዊ መብትና አለም አቀፍ ድንጋጌ ቢሆንም በአገር ውስጥ ባግባቡ... Read more »