አዲስ አበባ፡- የጀነራል አብርሃ ወልደማ ርያም (ኳርተር) የቀብር ስነ ሰርዓት ትናንት ከሰዓት በኋላ በመቐለ ከተማ እንዳ ገብርኤል ቤተክርስትያን ቤተሰቦቻቸው፣ የክልል እና የፌዴራል መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈጽሟል። ጀኔራል አብርሃ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የዋናው ግድብ ኮንክሪት ሙሊት ሥራ ከቀጣዩ መስከረም ወር በኋላ እንደሚጀመርና ከሜቴክ ሥራውን የተቀበሉ አምስቱ ኩባያዎች ወደሥራ መግባታቸውን የግድቡ ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ሥራ አስኪያጅ ገለፁ፡፡ ሥራ አስኪያጁ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ‹‹እውነት ከእኛ ጋር ስለሆነ ማንም አያቆመንም፤የኢትዮጵያ አምላክ የማይተኛና የማያንቀላፋ በመሆኑም አንወድቅም፡፡ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንሥራ፡፡›› ሲሉ ነበር ባለፈው አንድ ዓመት የተከሰቱ ፈተናዎችን በዘረዘሩበት ወቅት የተናገሩት፡፡ ዶክተር ዐብይ፣... Read more »
. 3 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጠራል አዲስ አበባ፡- የተለያዩ የኢኮኖሚ ጠቋሚዎች ሲታዩ በዘንድሮው በጀት ዓመት ኢኮኖሚው እስከ 9 ነጥብ 2 በመቶ ዕድገት የሚያስመዘግብ መሆኑን እንደሚያመለክቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ... Read more »
– ሀገሪቱ ከግርግር ወጥታ ወደ ተሻለ የመስከን ሂደት ተሸጋግራለች – ህገ መንግሥቱ በብዙ ደምና መከራ የመጣ ብዙ ነፃነትንም ያጎናፀፈ ነው – ምርጫ ቦርዱ ሳይጠናከር ክልል ለመፍጠር መመኘት ፍላጎት ብቻ ይሆናል – በአሁኑ... Read more »
በኦሮሚያ ክልል በ2011 ዓ.ም በዘጠኝ ወራት ውስጥ 3ሺህ 566 የትራፊክ አደጋ መድረሱን የክልሉ የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ፡፡ በትላንትናው ዕለት በአዳማ ከተማ የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣንና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በመተባበር የትራፊክ አደጋን ለመከላከል በተዘጋጀው የምክክር... Read more »
ለሰው ልጅ የህይወት መጥፋት ዋነኛ ምክንያት የሆነውን የትራፊክ አደጋን ለመከላከል የሚመለከታቸው አካላት በጥምረት መስራት እንደሚገባቸው የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባባር በተለያዩ አካባቢዎች ሲካሄድ የነበረው የትራፊክ አደጋን የመከላከል... Read more »
• ሜሪትና ሹመትን በልካቸው እንዲጓዙ እየሠራ መሆኑንም አስታውቋል:: አዲስ አበባ፡– በቀጣይ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ምን መሆን እንዳለበት የሚያሳይና በሲቪል ሰርቪሱ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስችል የሲቪል ሰርቪስ ፍኖተ ካርታ እያዘጋጀ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ... Read more »
አዲስ አበባ:- አካል ጉዳተኞችን በተመ ለከተ በመንግሥት በኩል ተነሳሽነቱና ፍቃደኝነቱ ቢኖርም አሁንም በሚፈለገው ደረጃ ትኩረትና እንክብካቤን እያገኙ አለመሆኑ ተገለፀ። “የሁሉም አካል ጉዳተኞች በጎ አድራጎት ማህበር” ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ገብረመድህን ገብረሥላሴ ከአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ እርጥባማ መሬቶችን በዘላቂነት እንዴት መጠቀም እንደሚቻል በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጠውን የራምሳር ስምምነት /ኮንቬንሽን/ለመፈረም ጥናት እየተካሄደ መሆኑን የአካባቢ፣ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የአካባቢ፣ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፈቃዱ... Read more »