
አዲስ አበባ:- የአርሶ አደር የመሬት ካሳ ክፍያን አስመልክቶ አዲስ አዋጅ ቢወጣም ማስፈፀሚያ መመሪያና ደንብ ለክልሎች ባለመውረዱ ላለፉት ስድስት ወራት ለኢንቨስትመንት የሚውል መሬት ለባለሀብቱ ማስተላለፍ እንዳልቻለ የደብረብርሀን ከንቲባ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በአማራ ብሔራዊ... Read more »

. የግድቡ ግንባታ 71 በመቶ ላይ ደርሷል፡፡ ጉባ:- የለውጡ አመራር በጀግንነት ያሳለፈው ቆራጥ ውሳኔ የታላቁን የህዳሴ ግድብ ከውድቀት ማዳን እንደቻለ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግድቡ ግንባታ ሂደት ያለበትን... Read more »

• ገንዘቡን ለማስመለስ የሚያስችል ውሳኔ መተላለፉንና ክስ እንደሚመሰረትም ተጠቆመ አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ኮሚቴ አቋቁሞ አላግባብ የተከፈለ ሁለት ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር ለማስመለስ ቢሰራም ማስመለስ አለመቻሉን የፌዴራል ዋና ኦዲተር... Read more »

እንጅባራ፡- 80ኛው አመት የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች በአል ያለፈውን የኢትዮጵያ ታሪክ ከአሁኑ ጋር የሚያስተሳስር መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ። ትናንት በአዊ ዞን እንጅባራ ከተማ በአሉ በሚከበርበት ወቅት በእንግድነት የተገኙት ምክትል ጠቅላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢንተርኔት ማቆም፣ መረጃን አጣርቶ ማውጣትና መዝጋት በተመለከተ በአገር ደረጃ የወጣ ህግ ባለመኖሩ ተገቢው መረጃ ለተገቢው አካል እንዳይደርስ ሆኗል። በዚህም ይህንን ለማረም በኮምፒውተር ወንጀሎች አዋጅ ለማካተት ረቂቅ እየተዘጋጀ መሆኑን የብሔራዊ ህግና... Read more »

15 ተቋማት በሂሳብ ጉድለት ሊከሰሱ ነው አዲስ አበባ፡- ባለፈው በጀት ዓመት የክትትል ኦዲት ተደርጎባቸው የሂሳብ ጉድለት የታየባቸው ክፍለከተሞችና ሴክተር መስሪያ ቤቶች 101 ሚሊዮን 103 ሺ ብር ተመላሽ ማድረጋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር... Read more »

የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር “ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ” የሚለውን የደረሱት ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፤ ስለአገር ፍቅርና ጀግንነት የሚያወሱ በርካታ ድራማዎች፣ ግጥሞችና መዝሙሮችን የደረሱ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል “አፋጀሽኝ”፣ “እለቄጥሩ” ወይም “ጎበዝ... Read more »

የአገራችን ስርዓተ-ትምህርት በአንድ በኩል “እንከን የለሽ” የተባለበትን በሌላ በኩል ደግሞ በመስኩ ምሁራን የጥናትና ምርምር ውጤቶችና በውይይት መድረኮች ሲብጠለጠል የኖረበትን ጊዜ እናገኛለን። በእነዚህ ተሟጋች ምሁራንና ተቆርቋሪዎች እይታ የኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት አጠቃላይ አመጣጥም ሆነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት በሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሠራው የይስማ ንጉስ የባህል ማዕከል ግንባታ ከታቀደለት ጊዜ በአራት ወር ቢዘገይም በሰኔ ወር እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡ አዲስ ዘመን ጋዜጣ የካቲት 22... Read more »

ሰመራ፡- ኢትዮጵያ ዓመታዊ የስንዴ ፍጆታዋን ለማሟላት ከውጭ የምታስገባውን ምርት በአገር ውስጥ በመተካት ሂደት አሁን ላይ ያለውን 17 ሚሊዬን ኩንታል ጉድለት ለማሙላት እየተሠራ ሲሆን፤ ከዘር አቅርቦት ጋር ያለውን ችግር ለማቃለልም በሦስት ሺህ 200... Read more »