
አዲስ አበባ፡- በክልሉ ጊዜውን ያልጠበቀ ዝናብና የበረሃ አንበጣ ችግር ቢፈጥሩም 182 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰብ መቻሉን የኦሮሚያ የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የኦሮሚያ የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ ትናንት... Read more »

አዲስ አበባ:- ከማዕድንና ነዳጅ ተፈጥሮ ሀብቶች ከሚገኝው ገቢ ውስጥ 50 በመቶው ሀብቱ ለመነጨበት ክልል እንዲውል መወሰኑን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የመጀመሪያውን መንፈቅ ዓመት የሥራ አፈፃፀም አስመልክቶ ሰሞኑን በሰጠው መግለጫ ላይ በሚኒስቴሩ... Read more »

የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዋልታዬ ሲባል የቆየው አረንጋዴ ወርቋ ቡና የፈለገችውንና የሚገባትን ያህል መጠቀም እንዳልቻለች ይታወቃል። የቡና የውጭ ንግድም የሚፈለገውን ያህል መራመድ እንደተሳነው መረጃዎች ያመላክታሉ። ለዚህም በርካታ ምክንያቶችን መጥቀስ እንደሚቻል የዘርፉ ባሙያዎች ያስረዳሉ። የቡና... Read more »

አዲስ አበባ :- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች ጋር በትብብር እየሠራች መሆኑን አስታወቀች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት ከ33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን የተለያዩ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ካናዳ ከኢትዮጵያ ጋር የሁለትዮሽ የኢንቨስትመንትና የንግድ ማስፋፋትና ጥበቃ ስምምነት እንዲፈረም መጠየቋ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮ-ካናዳ የቢዝነስ ፎረም ትናንት ከተጠናቀቀ በኋላ ለጋዜጠኞች... Read more »

አዲስ አበባ፡- አዲስ ዘመን ጋዜጣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ላለፉት ስምንት ወራት በደብዳቤ፣ በስልክና በአካል በመገኘት መረጃ ቢጠይቀም ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆኑ የዕንባ ጠባቂ ተቋም መረጃውን በግድ እንዲያሰጠው ይግባኝ ጠየቀ። በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር... Read more »

አካባቢው ለመልሶ ልማት ተፈልጎ ነዋሪዎቹ በአስቸኳይ እንዲነሱ ቢደረግም ፣ቦታው አሁንም ልማቱ አልተካሄደበትም። ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ከገነት ሆቴል ወረድ ብሎ በስተግራ በኩል የሚገኘው ይህ ሰፊ ቦታ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በርካታ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በምርምር የሚያወጣቸውን ከአካባቢ ስነ ምህዳርና አየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለአርሶና አርብቶ አደሮች የማስተዋወቅና የማስፋፋት ሥራውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ። ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተወጣጡና የተቋሙን... Read more »

አዲስ አበባ፡- በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ድጋፍ በውሃው ዘርፍ ለሚሠሩ ሱዳናውያንና ኢትዮጵያውያን የሥራ ኃላፊዎች የሚሰጠው ዓለም አቀፍ ስልጠና የሃገራቱን የውሃ ቴክኖሎጂ ትምህርትና ስልጠና ግንኙነት እንደሚያጠናክር የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ስልጠናው... Read more »

አዲስ አበባ፡- የእብድ ውሻ በሽታን በ2022 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ለማስወገድ ስልታዊ ዕቅድ በማውጣትና ብሔራዊ የጤና የጋራ ግብረ ኃይል በማቋቋም እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ ዓመታዊ በዓልን... Read more »