ህዝቡ ፅንፈኝነትን ሊከላከል እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ለሃይማኖትና ለብሔር የተቆረቆሩ በመምሰል ፅንፈኛ ሆነው ተከታይ የማብዛት ተግባር የሚፈፅሙ አካላትን እና ጽንፈኝነትን ህዝቡ ሊቃወም እና ሊከላከል እንደሚገባ ምሁራን ገለፁ። የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር ገብረ ክርስቶስ ኑርዬ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

በደብረብርሃን 60 ቢሊዮን ብር ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ ገብተዋል

. ለ74ሺ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ደብረ ብርሃን፡- በደብረብርሃን ከተማ ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 369 ባለሃብቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ፡፡ የዞኑ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ... Read more »

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሰላም ለማስፈን በጋራ እየሠሩ ነው

ደሴ፡- በአማራ ክልል በሚገኙ አሥሩም ዩኒቨርሲቲዎች ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖርና ዩኒቨርሲቲዎች ከማንኛውም ሁከትና ረብሻ የጸዱ እንዲሆኑ ለማስቻል በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ሰብሳቢና የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን... Read more »

በሀቅ የከፈሉት በአደባባይ ተመሰገኑ

ከኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀቷ ውስጥ ዓመታዊ የግብር ገቢዋ የሚሸፍነው 60 በመቶውን ብቻ ነው። የተቀረው በጀት በዋናነት ከብድርና እርዳታ ይሰበሰባል። ይህን ታሪክ በመቀየር እንደ አደጉ ሀገራት ሁሉ አብዛኛው የልማት ገንዘብ ከግብር እንዲገኝ ደግሞ የገቢዎች... Read more »

ለገጠራማ አካባቢ ህጻናት የሚሆን ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ሥራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖሩ እና የላብራቶሪ አገልግሎት የመጠቀም እድል ላላገኙ ህጻናት የሚሆን ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ ወደ ሥራ ሊገባ ነው። «ስቲም» የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ ትምህርቶች ተቋም ዋና ኃላፊ ወይዘሮ ቅድስት... Read more »

ፍቅር ለሰጠ የተሰጠ የፍቅር ድጋፍ

የሰባቱ ሐይቆች ከተማ ቢሾፍቱ ገና ከንጋት የፀሐይ መውጫ ወቅት ጀምሮ ደምቃለች። ፈረሰኞች የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘዋል፤ በርካታ ወጣቶች ደግሞ ዶክተር አብይ ከጎንህ ነን የሚል ጽሁፍ የታተመበት ነጭ ካናቴራ ለብሰዋል። በቡድን በቡድን ሆነው የፍቅር... Read more »

ህብረ ብሄራዊነትን – በመደመር ፍልስፍና

ፍቼ ከተማ ከማለዳው ጀምሮ እንግዶቿን በማስተናገድ ላይ ነች። በፈረስና በእግር ወደ ከተማዋ የሚተሙት የአካባቢው ነዋሪዎች በዘፈንና በጭፈራ ታጅበው ጎዳናዎች ላይ ይርመሰመሳሉ። ባጃጆች፣ ሞተር ብስክሌቶችና ተሽከርካሪዎች መብራት እያበሩና የጡሩንባ ድምጽ እያሰሙ ሰልፈኛውን አጅበውታል።... Read more »

በአዲስ አበባ አብዛኛዎቹ የግል ትምህርት ቤቶች መስፈርት አያሟሉም

– 1615 የግል ትምህርት ቤቶች ለመኖሪያ ቤት ታስበው የተሰሩ ናቸው አዲስ አበባ፡-በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች በተማሪ ብዛት 52 በመቶ ድርሻ ቢኖራቸውም አብዛኞቹ የትምህርት ሚኒስቴርን መስፈርት እንደማያሟሉ ተገለጸ።አንድ ሺህ 615... Read more »

ከአባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ለልጆቻችን

የካቲት 12 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 2 ሰዓት ስድስት ኪሎ የሰማዕታት ሃውልት በሰዎች ተጨናንቋል።የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ዓርበኞች ፣ አምባሳደሮች፣ የውጭ ሀገር ዜጎች ፣ አዛውንቶች፣ ጎልማሶች፣ ወጣቶች፣ ታዳጊዎች በቦታው ተገኝተዋል።ህጻናት አንደበት የአባቶቻቸውን ተጋድሎ... Read more »

በለንደን የሚገኙ ንዋየ ቅዱሳት ሊመለሱ ነው

የ18ኛ ክፍለ ዘመን ዘውድ ከኔዘርላንድ ተመልሷል አዲስ አበባ፡- ዘጠኝ ታቦታትን ጨምሮ በለንደን የሚገኙ የቤተክርስቲያን ንዋየ ቅድሳትን ለማስመለስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ። ከ21 ዓመታት በላይ በኔዘርላንድ በአንድ ግለሰብ እጅ የነበረው የ18ኛ ክፍለ ዘመን ዘውድ... Read more »