
ቡናን በጥራት አልምቶ እንዲሁም ገዢ ሀገራት በሚፈልጉት የጥራት ደረጃ አዘጋጅቶ ወደ ውጭ ገበያ በመላክ ቀዳሚ ነው። በቅርቡ የአውሮፓ ህብረት ያወጣውን ሕግም ተግባራዊ በማድረግ የዕውቅና ሰርተፍኬት አግኝቷል። ሕጉ እኤአ ከ2024 ጀምሮ ለዓለም አቀፍ... Read more »

ቡና አብቃይ ከሆኑ የኢትዮጵያ አካባቢዎች መካከል ጅማና አካባቢዋ ይጠቀሳሉ። በጅማ ዞን ዞኖችና ወረዳዎች ቡና በስፋት ይመረታል። የአካባቢዎቹ ሕዝብም በየጓሮው ቡና ያለማል። በእያንዳንዱ አርሶ አደር ጓሮ የሚለማው ቡና ከቤት ውስጥ ፍጆታ ባለፈ በአቅራቢዎችና... Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት ግብርና ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት መሠረት መሆኑን በሚገባ በመገንዘብ በወሰዳቸው አያሌ ርምጃዎች የዘርፍን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እየተቻለ ነው። በዘርፉ የሚለማው መሬት እንዲሁም የሚገኘው በየዓመቱ እየጨመረ እንዲመጣ ማድረግ ተችሏል። በግብርናው ዘርፍ ካለው... Read more »

ቡና የኢትዮጵያ ምድር ከሚበቅሉ የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ ሲሆን ኢኮኖሚውን በመደገፍ ረገድም ቀዳሚውን ሥፍራ ይዟል። ከ35 እስከ 40 በመቶ ያህሉ የሀገሪቷ ገቢ ከቡና የሚገኝ ሲሆን፤ 25 ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች ሕይወትም ቡናን መሠረት... Read more »

የእንስሳት ምርትን ለማሳደግ የመኖ ልማትና ሥነ አመጋገብን ማሻሻል ቀዳሚው እርምጃ ነው። በመኖ ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ሙያተኞች በሀገሪቱ እየተበራከቱ የመጡትም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ እነዚህ ሙያተኞች ለዘርፉ እያበረከቱ ያለው አስተዋጽኦ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም፡፡... Read more »

የወጣትነት ዘመን ብዙዎች እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል የሚያስቡበት የእድሜ ክልል ነው። አንዳንዶች የስኬትን መንገድ ጀምረው ለጉዞው ደፋ ቀና የሚሉበት የሕይወት ምዕራፍም ነው፡፡ ጥቂቶች ደግሞ ገና በወጣትነታቸው ከስኬት ጋር ጥልቅ ትውውቅ ይኖራቸዋል፡፡ እንዲህ... Read more »

የቡና መገኛዋ ኢትዮጵያ ምድር በርካታ የቡና ዝርያዎች ይበቅሉበታል:: የሀገሪቱ የቡና ዝርያዎች በሀገር ውስጥም በውጭው ዓለምም ይታወቃሉ:: እነዚህ ዝርያዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ በመሆን የሀገር የኢኮኖሚ ዋልታነታቸውን እያረጋገጡ ይገኛሉ:: ስፔሻሊቲ... Read more »

ብዙዎች ስኬት ‹‹በራስ የተቀመጠ ግብ ላይ በጥረት መድረስ›› መሆኑን በመግለፅ ለቃሉ የተብራራ ትርጉም ያስቀምጡለታል። መሻታቸው ከልብ ሲደርስ፤ ያሰቡትን ኢላማ ሲመቱ፣ እቅድና ፍላጎታቸው መሬት መርገጡን ሲገነዘቡ፤ በትግልና በትዕግስት ያገኙትን ድል ያጣጥሙታል። ይህ ስኬታቸው... Read more »

አንዳንዶች ገንዘብን ገና በወጣትነታቸው ያገኙትና ልጅነት ይዟቸው፣ ማስተዋል አጥሯቸው ያገኙትን ገንዘብ ያለአግባብ አባክነውት የጉልምስና ዕድሜያቸውንም በችግርና በትካዜ ያሳልፉታል:: እነዚህ ሰዎች ገንዘባቸው ልባቸውን ቀድሞት በመሄዱ፣ ገንዘባቸውን በጥሩ ልብ መምራት ሳይሆንላቸው ቀርቶ ‹‹ምነው ያኔ... Read more »
የዛሬው የስኬት እንግዳችን አቶ ምኒልክ ሀብቱ ይባላሉ። የምኒልክ ኢንጅነሪንግና የ‹‹ቲፒካ ስፒሻሊቲ ኮፊ›› ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው። ውልደታቸውም ሆነ እድገታቸው አዲስ አበባ ውስጥ ነው። ከ11 ቤተሰብ አባላት ካሉበት ቤተሰብ የወጡት እኚሁ ሰው ወላጆቻቸው ሥራ... Read more »