ለሥራ ተፈጥረው በሥራ ያደጉ

 ከስር መሠረታቸው ጀምረው በሥራ ላይ ብቻ አተኩረው አድገዋል። ገና የሦሥተኛ ክፍል ተማሪ እያሉ በንግድ ሥራ ተጠምደው ነበርና አፍላ የልጅነት ጊዜያቸውን ጭምር ለንግድ ሥራ የሰጡ በመሆናቸው በቂ የልጅነት ጨዋታ ተጫውተው አድገዋል ለማለት አያስደፍርም።... Read more »

ከማህበረሰቡ ወጥቶ ማህበረሰብን ማገልገል ያስገኘው እርካታ

የህክምና አገልግሎት ወሳኝ እና አስፈላጊ ስለመሆኑ አያጠያይቅም። በተለይም ተሽከርካሪ በማይገባበት፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በማይገኝበት፣ የኤሌክትሪክ አገልግሎትም ቅንጦት በሆነበት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ህክምናን በቅርበት ማግኘት አስቸጋሪ ነው። አስቸጋሪነቱ የሚሰማው ደግሞ በህክምና እጦት የተቸገረው... Read more »

“ሀገሬ ላይ ሠርቼ እለወጣለሁ፤ ሀገሬንም እለውጣለሁ”ወይዘሮ በረከት ወርቁ

 ተወልዳ ያደገችው በሀዋሳ ከተማ ነው።መምህር ከሆኑት ወላጅ አባቷ ሰርቶ ማደርን ራስን ማሸነፍና በራስ መተማመንን ተምራለች። ለቤተሰቧ ሶስተኛ ሴት ልጅ ስትሆን ወላጅ አባቷ ቤተሰቡን ለማኖር ከመምህርነት በተጨማሪ የሥዕል ሥራዎችን ጨምሮ የገቢ ምንጭ የሚሆናቸውን... Read more »

የቡናው ዘርፍ ደጀን- ለአራት አስርት ዓመታት የዘለቀ ሙያ

ቡና በአገሪቷ ካሉ የግብርና ምርቶች መካከል ቀዳሚው የኢኮኖሚ ምንጭ ነው። ባለፉት ዓመታትም ይሁን በአሁን ወቅት ለአገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታና ማገር በመሆን የላቀ ድርሻ እያበረከተ ይገኛል። በተለይም አገሪቷ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በውጭ ምንዛሪ እጥረት... Read more »

በጭፈራ ዓለምን ያስደመመው – አርቲስት መላኩ በላይ

ለየት ባለው ውዝዋዜና በፈጠራ ሥራዎቹ መድረክን መቆጣጠር ችሏል። ታዳሚውን በማስደመም አንቱታን አትርፏል ። ዳንስ ማለት ለእሱ አንድ እና አንድ ሁለት የሚል ፎርሙላ አይደለም። መደበኛ ከሆነው አካሄድ ወጣ በማለት በማንኛውም ድምጽ የተለያዩ ውዝዋዜዎች... Read more »

ከመቀጠር ብዙዎችን ወደመቅጠር

ትውልድና እድገቷ የሽመና ባለሙያዎች ጥበባቸውን ከሚያፈሱበት ሰፈር፤ እጹብ ድንቅ የሆነው የእጅ ሥራዎቻቸው ሞልቶ ከተትረፈረበት ከጥበበኞቹ ደጃፍ ሽሮ ሜዳ ነው። የአገር ባህል አልባሳቱ በአይነት በአይነቱ በሚመረትበት አካባቢ ተወልዳ አድጋለች። ባህር በሆነው የሽመና መንደር... Read more »

ንቁ አእምሮ፤ ለሥራ የተጉ እጆች ለውጤት ያበቃሉ

አሁን አሁን አብዛኛው ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ባህላዊ አልባሳት አምረው፣ ተውበውና ደምቀው መታየታቸው የተለመደ ሆኗል። በተለያዩ መድረኮች ላይም ባለስልጣናት ሳይቀሩ በዚሁ በባህል አልባሳት ደምቀው ይታያሉ። ባህላዊ አልባሳቱን የሚጠቀመው ሰው ቁጥር ዕለት ዕለት እየጨመረ በመምጣቱም... Read more »

ከ120 ብር ደመወዝ ተከፋይነት ወደ ሚሊየነርነት

ኢትዮጵያ ያልተነካ በርካታና እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ያላት ለመሆኑ መረጃዎች ያመለክታሉ:: ያላትን የሰው ኃይል እና የተፈጥሮ ሀብት መጠቀም አለመቻሏ ድህነቷን ካባባሱባት ምክንያቶች መካከል አንዱ እንደሆነ ይታመናል:: በሁሉም አቅጣጫ ገና ብዙ ያልተነካና ያልተሠራበት ዘርፍ... Read more »

‹‹ወጣቱ በህልምና በራዕይ መካከል ያለውን ልዩነት ጠንቅቆ ሊያውቅ ይገባል››- አቶ ዳዊት ሀይሉ

ኢትዮጵያዊ ትህትና፣ አክብሮት፣ ኩራትና ፍቅርን የተጎናጸፉ መልከ ቀና ሰው ናቸው። ስብዕናቸውም ቢሆን ከጥንቱ ኢትዮጵያዊ የባህል ቱባ የተመዘዘ ለመሆኑ ነገረ ሥራቸው ሁሉ ይመሰክራል። ከደንበኞቻቸውና ከሠራተኞቻቸው ጋር ያላቸው ቀረቤታም እንዲሁ ቤተሰባዊ የሆነ ጥብቅ ትስስር... Read more »

‹‹እያንዳንዱ ሰው የሚለካው ለሌሎች ለመኖር ባለው ጥልቅ አስተሳሰብ ነው›› አቶ ክብረት አበበ

ብዙዎች ወደ ምድር መምጣታቸው በምክንያት እና በዓላማ እንደሆነ ያምናሉ። የመጡበትን ዓላማ ለማሳካትና የመኖራቸውን ምክንያት በተግባር ለማሳየት ከላይ ታች ይላሉ ይወጣሉ፤ ይወርዳሉ። እንዲህ አይነት ሰዎች ታድያ ለብዙዎች መትረፍ የሚችሉ ከመሆናቸው ባለፈ በበጎ ሥራቸው... Read more »