በሱዳን ዳርፉር በተቀሰቀሰ ግጭት በትንሹ 19 ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉ ተነገረ

በሱዳን ዳርፉር በተጣቂዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በትንሹ 19 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ። ግጭቱ ከትናንት በስቲያ ሃሙስ በቻድ ድንበር አቅራቢያ በምዕራባዊ ዳርፉር ጀበል ሙን ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ያጋጠመ ሲሆን 5 ሰዎችም ተጎድተዋል ተብሏል። ከአሁን... Read more »

ሕንድ ወደ ፓኪስታን ሚሳኤል ያስወነጨፍኩት ተሳስቼ ነው አለች

ሕንድ ረቡዕ ዕለት ወደ ፓኪስታን ሚሳኤል ማስ ወን ጨፏን ተከትሎ ይቅ ርታ ጠየ ቀች ነገሩ የዘወትር ጥገና በሚደ ረግበት ወቅት በተፈጠረ ቴክኒ ካዊ ስህተት የሆነ ነው ከማለት ውጪ ሕንድ ስለ ክስተቱ ዝርዝር... Read more »

ዩን ሲውክ ዬኦል አዲሱ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

ዩን ሲውክ ዬኦል አዲሱ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። የእስያ አህጉር አራተኛው ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው ደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን አስተናግዳለች። በዚህ ምርጫ ላይ ሁለት እጩዎች ለፕሬዚዳንትነት የተወዳደሩ ሲሆን የ61 ዓመቱ የፒፕል... Read more »

ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ የሚሳኤል ሙከራ ስለማድረጓ አሜሪካ ገለጸች

ሰሜን ኮሪያ አዲስ አህጉር አቀፍ ባለስቲክ ሚሳኤል (አይሲቢኤም) በቅርቡ መሞከሯን እና ይህም ነገሮችን “ይበልጥ የሚያባብስ ነው” ስትል አሜሪካ አስታወቀች። ፒዮንግያንግ የካቲት 26 እና መጋቢት 4 የተካሄደው ሙከራ የወታደራዊ ስለላ ሳተላይት በማዘጋጀት ላይ... Read more »

በፈረንጆቹ 1915 የሰጠመ መርከብ ስብርባሪ አንታርክቲካ ባህር ዳርቻ ተገኘ

የጉዞው የባህር ውስጥ የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኒኮ ቪንሰንት ተልእኮው እስካሁን ከተሰራው እጅግ ውስብስብ እና በርካታ የዓለም ሪከርዶችን የሰበረ ነው ብለዋል:: በፈረንጆቹ 1915 የሰጠመችው ኢንዱራንስ የተሰኘችው የሰር ኢርነስት ሻክልተን መርከብ ስብርባሪ አንታርክቲካ ጫፍ... Read more »

የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዮዎሪ ሙሴቬኒ ልጅ ከአገሪቱ ጦር አዛዥ ሥልጣን መልቀቁ ተሰማ

የኡጋንዳ ጦር ኃይሎች አዛዥ የሆነው የፕሬዚዳንት ዮዎሪ ሙሴቬኒ ልጅ ከኃላፊነቱ ራሱን በጡረታ ማግለሉን አስታውቋል። ሌፍተናንት ጄነራሉ ጡረታ ስለወጣበት ምክንያት በዝርዝር አልተናገረም ተብሏል፡፡ ላለፉት 20 ዓመታት በኡጋንዳ ወታደራዊ ተቋም ውስጥ ያለፈው ሙሆዚ ካይኔሩጋባ... Read more »

አሜሪካ የሩሲያ ነዳጅ ወደ አገሯ እንዳይገባ አገደች

ፕሬዚዳንት ባይደን የሩሲያ ኢኮኖሚ የደም ስር ነው ባሉት ነዳጅ ላይ እገዳ መጣላቸውን አስታውቀዋል የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሩሲያ ነዳጅ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ አገዱ:: ባይደን የሩሲያ ኢኮኖሚ የደም ስር ነው ባሉት ነዳጅ ላይ... Read more »

የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ለትምህርት ጥራትና ለስራ ፈጠራ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተመድ ገለጸ

የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትምህርት ጥራት እና ስራ ፈጠራ ላይ ኢንቨስትመንትን ማሳደግ እንደሚገባ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አሳሰቡ። ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን “የስርዓተ ጾታ እኩልነት ለዘላቂ ልማት” እንዲሁም “የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል... Read more »

የዓለማችን ግዙፉ የመንገደኞች አውሮፕላን የተሳካ የበረራ ሙከራ አደረገ

የዓለማችን ግዙፉ የመንገደኞች አውሮፕላን በሳለፍነው ሳምንት ሀሙስ በአሜሪካዋ ደቡብ ካሊፎርኒያ በረሃ አካባቢ ላይ ለ4ኛ ጊዜ የተሳካ የበረራ ሙከራ ማድረጉ ታውቋል። 116 ሜትር ርዝመት ባለው ክንፉ ምክንያት የዓለማችን ግዙፉ እንደሆን የተነገረለት አውሮፕላኑ ለአንድ... Read more »

ፑቲን የምዕራባውያን ማዕቀብ ጦርነት እንደማወጅ ይቆጠራል አሉ

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን የምዕራባውያን ማዕቀብ ጦርነት እንደማወጅ ይቆጠራል፤በዩክሬን የአየር ክልል ላይ በረራ ማገድ አስከፊ የሆነ ችግር ያመጣል ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬንና በሩሲያ ግጭት ምክንያት በምዕራባውያን አገራት የተጣሉትን ማዕቀቦች... Read more »