
በአፍጋኒስታን ኩንዱዝ በተሰኘችው ከተማ በሚገኝ የሱኒ መስጊድ ላይ በተሰነዘረ የቦንብ ጥቃት 33 ሰዎች ሲገደሉ ህጻናትን ጨምሮ 43 ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት እንደደረሰ ባለስልጣናት አስታወቁ። ጥቃቱ በከተማዋ ምሥራቃዊ ከተማ የሱፊ መስጊድ ላይ ሲፈጸም... Read more »

የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ጉባኤውን በዛምቢያ ሉሳካ ሊያካሂድ ነው። የስራ አስፈጻሚ ጉባኤው የፊታችን ሐምሌ 7 ቀን እስከ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በዛምቢያ መዲና ሉሳካ እንደሚያካሄድ ህብረቱ አስታውቋል። የስራ አስፈጻሚ ጉባኤው ከህብረቱ... Read more »

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንዳስታወቀው የአውሮፓ ነዳጅ ሻጭ ኩባያዎች ከሩሲያ ነዳጅን በአገሪቱ መገበያያ ገንዘብ በሆነው ሩብል መግዛት ይችላሉ ብሏል። እንደ ሮይተርስ ዘገባ ኩባንያዎቹ ነዳጅ ከሩሲያ በሩብል መግዛት የሚችሉት የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ የጣለውን... Read more »

በአደገኛ እጽ ዝውውር እና በሕገ-ወጥ የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አድርጎ ማቅረብ በሚሉ ወንጀሎች ክስ የቀረበባቸው የቀድሞ የሆንዱራስ ፕሬዝደንት ለአሜሪካ ተላልፈው ተሰጡ። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሆንዱራስን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ሁአን ኦርላንዶ ህርናንዴዝ በአሜሪካ አውሮፕላን... Read more »

በአሜሪካ በጥብቅ የሚፈለገው የዊኪሊክሱ መስራች ጁሊያን አሳንጅ ለአሜሪካ ተላላፎ እንዲሰጥ የብሪታኒያ ፍርድ ቤት ወሰነ። አሳንጅ ለአሜሪካ ፍርድ ቤት ተላልፎ እንዲሰጥ ፍርድ ቤቱ ያሳለፈው ውሳኔ ተፈጻሚ የሚሆነው የብሪታኒያ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ሲያጸድቀው ነው... Read more »

በህዝባዊ አመጽ ከስልጣን የተነሱት የቀድሞ የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር በጠና ታመው በሆስፒታል ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል(ቪዲዮ) መውጣቱ በበርካታ ሱዳናውያን የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል። ፕሬዚዳንቱ ወደ ሆስፒታል የተወሰዱት በእስርቤት... Read more »

የኤምሬትስ አየር መንገድ ኃላፊ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግሥት ክልከላ ካልጣለ በስተቀር አየር መንገዱ ወደ ሩሲያ የሚያደርገውን በረራ እንደሚቀጥል አስታወቁ። “አቁሙ ከተባልን እናቆማለን ካልሆነ በየጊዜው የምናደርገውን በረራ እንቀጥላለን” ሲሉ ኃላፊው ሰር ቲም ክላርክ... Read more »

በፍሎሪዳ የሚገኙ አንድ የፌደራል ዳኛ የባይደን አስተዳደር አውሮፕላኖች እና ሌሎች የሕዝብ ማጓጓዣዎች ላይ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ እንዲደረግ ያወጣውን ሕግ ” ሕጋዊ አይደለም” ሲሉ ውድቅ አደረጉ። ዳኛ ካትሪን ኪምቦል ሚዜል የብሔራዊ ሕብረተሰብ ጤና... Read more »

-ህጻናቱ የተራቡት በአገሪቱ በተከሰቱት ጦርነቶች ምክንያት መሆኑን ተመድ ገልጿል። ተመድ ጨምሮ በሰባት አገራት ለረሃብ የተጋለጡ ህጻናትን ለመርዳት 100 ሚሊዮን ዶላር መበጀቱን ገለጸ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት መሰረት ኢትዮጵያን ጨምሮ በሶማሊያ፣ ደቡብ... Read more »

ብሔራዊ መግባባትን ለማምጣት ሲባል የፖለቲካ እስረኞችን እንደሚለቅ የሱዳን ጦር አስታወቀ። እርቅና መግባባትን ለማምጣት ሲባል እስረኞቹ በቀጣዮቹ ሁለትና ሶስት ቀናት ውስጥ እንደሚለቀቁ የጦሩ መሪና የአገሪቱ ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሌ/ጄ አብዱል ፈታህ... Read more »