የግል ትምህርት ቤቶች «የግል ሥርዓተ ትምህርት»!

ታላቁ የነጻነት ታጋይና የፖለቲካ መሪ የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ለትምህርት የተለየ ፍቅር እንደነበራቸው ይነገራል። ብዙ ጊዜ ስለእርሳቸው ሲነሳ “ዓለምን መለወጥ የሚያስችል ብቸኛው መሳሪያ ትምህርት ነው” የሚለው አባባላቸው ሳይጠቀስ የማይታለፈውም ለዚሁ... Read more »

 ወጣቱ የተለከፈበት አዲስ ሱስ!

በስፖርት ውድድሮች ውጤት ላይ ተመስርቶ መወራረድ(ቢቲንግ) መነሻው ከጥንታዊ ሮማውያን ጋር እንደሚያያዝ የታሪክ ሰነዶች ላይ ሰፍሮ ይገኛል። ጥንታዊ ሮማውያን በሠረገላ ውድድር እና በግላዲያተሮች መካከል በሚደረጉ ግጥሚያዎች ላይ ውርርድ በማድረግ እንደጀመሩትም ይታመናል። ይህም በጊዜ... Read more »

 50 ሜትር ፈቀቅ …

በአንድ ትልቅ የኪነጥበብ ምሽት ላይ ነው። ብዙ ወጣት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ በምሽቱ የተገኙ የጥበብ ወዳጆችና በእንድግነት የተጋበዙ አንጋፋ ባለሙያዎች በቦታው አሉ። በመድረኩ ስራቸውን እንዲያቀርቡ አንድ እንግዳ ተጋበዙ። በእድሜ ገፋ ያሉ፣ አንገታቸው ላይ ስካርፍና... Read more »

 ዝም ይባላል እንዴ ?

ዛሬም ቪዲዮው በግልጽ ተከፍቶ ያጠነጥናል፡፡ እየተላለፈ ያለው ስርጭት የሚሄደው በዩቲብ ነው። መቼም ይህ ማህበራዊ ሚዲየ ይሉት ከመጣ ወዲህ ቴክኖሎጂው በየሰዉ እጅ መመላለሱ ብርቅ አልሆነም ፡፡ እንዲህ መሆኑ ባልከፋ ነበር፡፡ ማንም እንደትኩስ ሻይ... Read more »

 ሕዳር እና ፅዳት

ሕዳር 12 ታሪካዊ ቀን ነው፡፡ በዚህ ቀን ብዙ ኢትዮጵያውያን በፋሺስት ጣልያን መስዋዕትነት የከፈሉበት ቀን ነው፡፡ ከዚያ ባሻገር ግን ቀኑ በመላው ኢትዮጵያ ጽዳት የሚካሄድበት እለት ነው፡፡ በብዙ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከየቤቱ ቆሻሻ እየወጣ ይቃጠላል፡፡... Read more »

 እውን እኛ ድሆች ነን ?

ከዕለት የዕለት እንቅስቃሴችን አናየው አንታዘበው የለም። መቼም እግርና መንገድ፣ ዓይንና አስተውሎት ከተገናኙ ብዙ ማየትና መገምገም ብርቅ አይሆንም። ሀገራችንን በመሰሉ ኢኮኖሚያቸው ቀጭጯል በሚባሉ ሥፍራዎች የበረከቱ ችግሮችን ማስተዋል ተለምዷል። ችግሮች የምንላቸው አንዳንድ ጉዳዮች ከአቅም... Read more »

የምላስ ስፖርተኞች

የጤና ባለሙያዎች የምላስ ውጫዊ ክፍልን በመመልከት ብቻ በምላስ ላይ የሚኖር እብጠትን፣ የቀለም ለውጥን እና ነጠብጣብን በማጤን መላ ሰውነታችን ስላለበት የጤና ሁኔታ ፍንጭ ማግኘት እንደሚቻል ይገልጻሉ፡፡ የሚገርመው ነገር ምላስ ሲንቀሳቀስም በተመሳሳይ መልኩ የአእምሮን... Read more »

 በመንገዴ ላይ…

እንደለመደብኝ ዘወትር ጠዋት ከእንቅልፌ እየተነሳሁ ወደ መስሪያ ቤቴ እሄዳሁ፡፡ መስሪያ ቤቴ ከመኖሪያዬ ብዙ አይርቅም፡፡ ለዚህም ነው ብዙውን ጊዜ በእግሬ የምመላለሰው፡፡ ይህን የወሰንኩት ከታክሲ ግፍያው ለመሸሽ ስል ነው። ልማደኛው እግሬ ዛሬም መንገዱን ጀምሯል።... Read more »

 «በሕግ ያስቀጣል»ቃል ወይስ ተግባር?

ወቅቱ ክረምቱ አልፎ በጋው የገባበት፣ ፀሀይ ከልቧ ደምቃ የምትወጣበት ነው፡፡ እርግጥ ነው ጥቅምት ሲብት አንስቶ ‹‹አለሁ›› ማለት የጀመረው ቅዝቃዜ ሕዳር ጀምሮ ይበረታል፡፡ እንዲያም ሆኖ የበጋዋ ፀሀይ አኩርፋ አትውልም። ማለዳ በስሱ ታይታ እስከ... Read more »

 የሕዳር በሽታ እንዳይለምድብን!

በተለምዶ ‹‹የሕዳር በሽታ›› እየተባለ የሚጠራ በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተከሰተ ወረርሽኝ ነበር፡፡ ይህ የሆነው ከመቶ ምናምን ዓመታት በፊት ነው፡፡ በዘመኑ እንደ አሁኑ የረቀቀ የመመርመሪያ ቴክኖሎጂ የለም፡፡ ክስተቱ እንደ ቁጣ (መለኮታዊ ኃይል)... Read more »