አዲስ ዓመትና አዲሱ የትምህርት ሥርዓት ትግበራ

የኢትዮጵያ ትምህርት ዘርፍ ከሥርዓት እስከ አፈጻጸሙ ድረስ ከፍተቶች እንዳሉበት በተደጋጋሚ ሲነገር ይሰማል። የባለሙያዎችም የዘወትር ጥያቄ እንደሆነ ይስተዋላል። ምክንያቱም በዘረፉ የሚታየው የሥርዓት እና የአፈጻጸም ክፍተቶች ኢትዮጵያውያንን ብዙ ዋጋ እያስከፈሏት ነው። አሁን ላለችበትና እየገጠማት... Read more »

‹‹አዳሪና ልዩ ትምህርት ቤቶች የጎበዝ ተማሪዎች መፍለቂያ ናቸው›› -ዶክተር ቶላ በሪሶ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ

እንደ አገር የትምህርት ተደራሽነቱ የሰፋ ቢሆንም የጥራቱ ጉዳይ ግን ሁሉንም እያሳሰበ ከመጣ ሰነባብቷል፡፡ ችግሩን የተረዳው የትምህርት ሚኒስቴርም የተለያዩ ሥራዎችን ማከናወን ጀምሯል፡፡ ከእነዚህ መካከልም የትምህርት ጥራትን ሊያመጣ ይችላል የተባለለትና በብዙ መልኩ ለውጦችን እያስመዘገበ... Read more »

በጦርነት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ከመገንባት ባሻገር

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በወረራቸው የአማራና የአፋር አካባቢዎች በርካታ ትምህርት ቤቶችን በማፍረስ ትምህርት ጠል መሆኑን አሳይቷል። በዚሁ ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ለመፈናቀል ተገደዋል። ቡድኑ በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ አማራና አፋር ልዩ ሃይልና... Read more »

አዲሱ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች አካሄድ

እድሜው ከአስር አይበልጥም። በፊቱ ላይ ደማቅ ፈገግታ ይታያል። ከሌሎች አቻ ጓደኞቹ ጋር እንደበፊቱ እየቧረቀ ነው። ደስታው ከልክ አልፎ የናፈቃቸውን የክፍል ጓደኞቹን አሁንም አሁንም ያቅፋቸዋል። ከጓደኞቹ ተለያይቶ ስለከረመ ጊዜውን እንዴትና በምን ሁኔታ እንዳሳለፉ... Read more »

የመውጪያ ፈተናና እድሎቹ

ትምህርት የዜጎችን ሁለንተናዊ አቅም የመለወጥ አቅም አለው:: ይህ የሚሆነው ግን በአግባቡ ከተሰጠና ቅቡልነቱ ከተረጋገጠ ነው:: እናም ይህንን ለማረጋገጥ እንደአገር ብዙ ተግባራት መከወን እንዳለባችው እሙን ነው:: አንዱና ዋነኛው ግን ብቃት የተላበሰ ተማሪ ከማንኛውም... Read more »

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ግስጋሴ

 እንደ አገር የትምህርት ተደራሽነቱ የሰፋ ቢሆንም የጥራቱ ጉዳይ ግን ሁሉንም የሚያነጋግርና የሚያሳስብ ከሆነ ሰነባብቷል። ከዚህ ጋር ተያይዞም ችግሩን የተረዳው የትምህርት ሚኒስቴር የተለያዩ ሥራዎችን እየከወነ ነው። ከእነዚህ መካከልም የአመራር ለውጥ ላይ መሥራትና ጥራት... Read more »

«ጦርነቱ ትምህርትቤቶችን ብቻ ሳይሆን ምግብም አሳጥቶናል» – በአፋር የሚኖሩ ተማሪዎችና መምህራን

ተማሪ አሊ መሀመድ ኡመር ይባላል። የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ነው። በአፋር ክልል በዳርሳጊታ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቤት ይማራል። በትምህርቱ ጎበዝ ከሚባሉት ተርታ ይመደባል። ይሁንና ጦርነቱ እርሱንና ቤተሰቦችን ብዙ ዋጋ አስከፍሏቸዋል። በተለይም ሕወሓት አፋር... Read more »

በአሸባሪ ቡድኑ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን የማቋቋም ጥረት

በአሸባሪነት የተፈረጀው የሕወሓት ቡድን በተለይም በሰሜኑ ኢትዮጵያ ላይ ያደረሰው ጉዳት ተዘርዝሮ የሚያበቃ አይደለም። የሰው ሕይወትን ጨምሮ ብዙ ተስፋ ሰጪ ሕልሞችን አጨናግፏል። የተረጋጋ የመማር ማስተማር ሥራ ጭምር እንዳይኖር አድርጓል። በእርግጥ ይህንን አጸያፊ ተግባር... Read more »

ባለተሰጦኦችን ከመበታተን የሚታደገው ኢንስቲትዩት

የዓለም ስልጣኔን በእጅጉ ካፈጠኑና ካረቀቁ ክስተቶች መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ። በተለይም በባለተሰጥኦ ወጣቶች ሲደገፍ የማይተካ ሚናን ሲጫወትም ይታያል። እንደውም አሁን አሁን ዓለም እየተዋበች የመጣችውም በዚህ ክስተታዊ ድርጊት እንደሆነም ይታወሳል።... Read more »

ትምህርትን ከጥራቱ ጋር ያገናኛል የተባለለት ራስ ገዝነት

ጽጌረዳ ጫንያለው አውሮፓውያን በዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝ አስተዳደር ላይ ብዙ ሠርተዋል። እ.ኤ.አ. በ2009 ባወጡት መረጃም የራስ ገዝ አስተዳደርን አንድ ላይ ሰብስበው የአገራትን የከፍተኛ ትምህርት ሥርዓቶች በአራት ዘርፎች ከፍለው እስከማስቀመጥም ደርሰዋል። ዘርፎቹ በድርጅታዊ፣ በገንዘብ፣... Read more »