ከድጋፍ ነፃና ጥራት ያለው ትምህርት

 አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ህፃናት ከውጭ ድጋፍ ነፃ የሆነ ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግ አሁን ባለንበት አስቸጋሪ ሁኔታ በፍፁም ሊታሰብና ሊደረስበት የማይችል ይመስላል:: የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ግን ሕብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ከተባበሩኝ በቀላሉ ልደርስበትና ላሳከው... Read more »

ሀያ ሰባቱ ከሀያ ሰባት ዓመት በኋላ

 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን የተከታተለችበትን ትምህርት ቤት መቼም ቢሆን አትረሳውም፡፡ በዚህ ትምህርት ቤት ውስጥ ብዙ የልጅነት ትዝታዎች አሏት። በዛ ለጋ እድሜዋ ከክፍል ጓደኞቿ ጋር በግቢው ቦርቃለች፡፡ በመምህራኖቿ ተግሳፅና ምክር ተኮትኩታ አድጋበታለች፡፡ እውቀትን ከትምህርት... Read more »

ብሔራዊ የቅድመ ልጅነት ፖሊሲ ማዕቀፍ ትግበራ ለተሻለ ዕድገት

 የቅድመ ልጅነት በሰው ልጆች የሕይወት ዑደት ውስጥ በቀጣይ የሕይወት ዘመን ብሩህና አምራች ዜጋን ከማፍራት አንፃር ወሳኝነት አለው። ሳይንሱ እንደሚያመላክተው በተለይ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ዓመታት ወሳኝና አእምሮ ከመቼውም ጊዜ በላይ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ፍጥነት... Read more »

የትምህርት ቤት ግብርና በረከቶች

የትምህርት ቤት እርሻዎች ወይም ግብርና ተግባራዊ የሆነ የትምህርት ልምድን ለተማሪዎች የሚሰጥ እንደሆነ በብዙዎች ዘንድ ይታመንበታል:: ምክንያቱም እነዚህ ቦታዎች ትምህርታዊ ቦታዎች ቃለ ነቢብ ወደ ገቢር የሚቀየርባቸው ስፍራዎች በመሆን አገልግሎት ይሰጣሉ። እነዚህ እርሻዎች ብዙውን... Read more »

ምቹ የትምህርት ቤት መጸዳጃ ቤቶች ለአካል ጉዳተኞች

 ከአካል ጉዳተኞች መብት ጋር በተያያዘ በርካታ ጉዳዮች ይነሳሉ፡፡ ወደ ሁሉም አዕምሮ የሚመጡ ሃሳቦችም ቀላል አይደሉም፡፡ ከሁሉም ሃሳቦች ቀድሞ ወደአዕምሮ የሚመጣው ግን የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ምቹነት ነው፡፡ ከነዚሁ ተቋማት መካከል በዋናነት የሚጠቀሰው ደግሞ... Read more »

 ተስፋ የሰነቀው የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት

አዳሪ ትምህርት ቤቶች ልዩ ችሎታና ተሰጥዖ ያላቸውን ተማሪዎች በመለየት ልዩ ድጋፍ በማድረግ ይታወቃሉ። እንደ አፍሪካ ባሉ አገራት ግን አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚፈለገውን ያህል ትኩረት እንዳልተሰጣቸው ይነገራል። በኢትዮጵያም ቀድሞ ለአዳሪ ትምህርት ቤቶች ይሰጥ... Read more »

የትምህርት ስብራትን የመጠገን ሥራ በአምስት ዓመታት ጉዞ

 ትምህርት የአንድን አገር ምንነትና ማንነት ሊቀይር የሚችል ግዙፍ ዘርፍ ነው። የትምህርት አስፈላጊነት በሁሉም የሕይወት ዘርፎች በተለይም በአገር ዕድገት ይንጸባረቃል። መንግስታት ለአገር ምን ሰሩ የሚለውን ጉዳይም በግልፅ የሚያሳይም ነው። ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት... Read more »

 የኢ-ስኩል ሥርዓት ለትምህርት ጥራት

እንደ አገር የተለያዩ የትምህርት አሰጣጥ ዓይነቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየመጡ ይገኛሉ:: ችግሮች ቢኖሩባቸውም መሠረታዊ የሚባሉ መፍትሄዎችን ማመላከት መቻላቸውን ማንም አይክደውም:: በተለይም ክህሎትን ከማዳበርና እውቀትን ከመጨመር አንጻር የማይተካ ሚናን ተጫውተዋል:: ለአብነት የኦላይን ትምህርትንና... Read more »

አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ለቴክኒክና ሙያ እድገት

 በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢኒስቲትዩት እንዲሁም የአካዳሚክ ጉዳዮች ኃላፊ ዶክተር ገነነ አበበ አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ለቴክኒክና ሙያ ትምህርት ብዙ አማራጮችን ይዞ እንደመጣ ይናገራሉ። አንዱ በዚህ ፖሊሲ እንደተቀመጠው ከታችኛው ክፍል... Read more »

አዲሱ የትምህርት ሥልጠና ፖሊሲና ቱሩፋቶቹ

 እንደአገር አዲሱ የትምህርት ሥልጠናና ፖሊሲ በተለያዩ አካላት ውይይት ሲደረግበት ቆይቷል። በቅርቡ ደግሞ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቋል። ይህ ብቻ ሳይሆን በወቅቱ ከዚሁ ፖሊሲ ጋር ተያያዥ የሆኑ ሰነዶችም መጽደቅ ችለዋል። ለአብነት የዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ... Read more »