ሰሞኑን ከማህበራዊ ገጾች እና በአቅራቢያዬ ካሉ ወላጆች የግል ትምህርት ቤቶች ዋጋ ለመጨመር ከወላጆች ጋር እየተወያዩ እንደነበር አስተዋልኩ:: አንዳንዶቹም ‹‹ትምህርት ቤቱን ወደ ኮሌጅ ልናሳድግ ነውና….›› በማለት ወላጆች ዋጋ መጨመር እንዳለባቸው የሚናገሩ አሉ:: ይሄ... Read more »
ነዋሪው ዓመታትን በጥያቄ የተጋበት ጉዳይ ዘንድሮ ዕልባት ማግኘቱ አስደስቶታል። አብዛኛው በወጣ በገባ ቁጥር ዓይኑን ከመንገዱ አይነቅልም። በየቀኑ የግንባታውን ለውጥ በአትኩሮት ይቃኛል። የታከለውን አዲስ ነገር እያስተዋለ ቀጣዩን በጎነት ይመኛል። ማልደው በስፍራው የሚደርሱ ሠራተኞች... Read more »
የትምህርት ጉዳይ ከአንድ ማኅበረሰብ አልፎ ለአገር ያለውን ጥቅም ማብራራት ለቀባሪው የማርዳት ያህል ነው። የትምህርት ጉዳይ በተለይም በዚህ ዘመን የእያንዳንዱን ቤት የሚያንኳኳ እንደመሆኑ ማንም በቀላሉ የሚመለከተው አይደለም። በዚህ ዘመን ተፈጥሮ ፊደል አለመቁጠር ወይም... Read more »
በምንም አይነት መንገድ ይሁን በአገራችን ሰላም መስፈን አለበት፤ አለበት ብቻ ሳይሆን በጣም የግድ ነው። አለበለዚያ የትውልድ ክፍተት ይፈጠራል። አሁን የምናየው ሁኔታ ከዚህ በላይ ከቀጠለ የማይተዋወቅ ትውልድ ይፈጠራል፤ ከአንድ ትውልድ በኋላ የሚኖረው ማህበረሰብ... Read more »
በቀኑ የሥራ ውሎ የተዳከመው ሠራተኛ ወደ ሰፈሩ የሚያደርሰውን ትራንስፖርት መጠበቅ ይዟል:: አብዛኛው የመንግሥት ሠራተኞችን አውቶቡስ የሚጠብቅ ነው:: የተቀረው የታክሲ ሰልፍ ይዞ ከወረፋው በተጠንቀቅ ቆሟል:: የሰሞኑ ዝናብ እንደልማዱ ‹‹መጣሁ›› እያለ ማስፈራራት ጀምሯል:: በስፍራው... Read more »
በአከራይና ተከራይ ዙሪያ ብዙ ተብሏል፤ እኔን ጨምሮ በዚሁ በትዝብት ዓምድ እንኳን ብዙ ተብሏል። በየመገናኛ ብዙኃኑ የሚሰጠው የአከራይና ተከራይ ትዝብት ግን የአከራዮች ክፋትና ጭካኔ ላይ የሚያተኩር ነው። በአከራዮች በኩል ያለው ችግር ብዙ ስለተባለበት... Read more »
የስብሰባ ዋና ዓላማ ምንድነው? ተብሎ ቢጠየቅ ያን ያህል ውስብስብና ሰፊ ማብራሪያ የሚጠይቅ አይመስለኝም። የስብሰባ ዋና ዓላማ በአንድ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመወያየት የሚደረግ እና ለችግሮች መፍትሔ ለማስቀመጥ ነው። ሥልጠና ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ... Read more »
የጥምቀት ዕለት ማታ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ላምበረት አካባቢ የሚገኝ አንድ ሥጋ ቤት ገባን:: ቤቱ አዲስ ይመስላል፤ እዚያ አካባቢ ብዙ ጊዜ ተንቀሳቅሼ ስለማውቅ ከዚያ በፊት ብዙም አይቼው አላውቅም:: ለማንኛውም ከዚህ ቤት ገብተን ምግብ... Read more »
የጥር ወር ብዙ የአገራችንን ባህሎች የምናይበት ነው።ባለፈው ሳምንት የከተራ፣ ጥምቀት እና ቃና ዘገሊላ በዓላትን አክብረናል።እነዚህ በዓላት ሃይማኖታዊ ብቻ ሳይሆን ባህላዊ ይዘትም እንዳላቸው ብዙ ተብሎለታል።ስለዚህ የጥር ወር የባህል ዓውደ ርዕይ ነው ማለት ይቻላል።... Read more »
በብዙ የቀብር ስነስርአቶች ላይ ተገኝቼ አውቃለሁ። ብዙዎቹ ሟቾች በሕይወት እያሉ የማላውቀው መልካምና የሚያስቀና አዲስ ማንነት ተችሯቸው የሕይወት ታሪካቸው ሲነበብ ታዝቤያለሁ። እንዲህ ዓይነቱን ሁኔታ ስመለከት ብዙ ጊዜ ለራሴ፤ “ለዚያች ሰዓት ብቻ ፈጣሪ የሟቹን... Read more »