የእቴጌ ጣይቱ ስንብት

አዲስ አበባን የቆረቆሯትና ከአድዋ ድል መሪ ተዋንያን መካከል ዋነኛዋ የነበሩት እቴጌ ጣይቱ ብጡል ህይወታቸው ያለፈው ከ102 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት የካቲት አራት ቀን 1910 ዓ.ም ነበር። እቴጌ ጣይቱ ነሐሴ 12 ቀን 1832... Read more »

ታላቁ የአፍሪካውያን ሐውልት – አፍሪካ አዳራሽ

በ1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መቀመጫ እንዲሆን ታስቦ የተገነባው የአፍሪካ አዳራሽ የተመረቀው ከ59 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 29 ቀን 1953 ዓ.ም ነበር፡፡ የአፍሪካ አዳራሽ ሕንጻ ግንባታ የተጠናቀቀው በአንድ... Read more »

የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ህንጻ ምርቃት

የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት አሁን እየተገለገለበት ያለው ህንጻ በቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ከ55 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 26 ቀን 1957 ዓ.ም ነበር። በከንቲባ ብርሃኑ ደሬሳ ዘመን ‹‹አዲስ አበባ... Read more »

የዶጋሊ ድል

ወራሪው የኢጣሊያ ጦር ዶጋሊ ላይ በራስ አሉላ አባ ነጋ በሚመራው የኢትዮጵያ ጦር ድባቅ ተመቶ የመጀመሪያውን ሽንፈት የቀመሰው ከ134 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 18 ቀን 1879 ዓ.ም ነበር። ተክለ ጻድቅ መኩሪያ፣ “አፄ... Read more »

ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሲታወስ

ኢትዮጵያ ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ራሷ አሰናድታ በአገሯ ያስቀረችው ከዛሬ 58 ዓመት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 13 ቀን 1954 ዓ.ም ነበር። የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተመሰረተው በ1949 ዓ.ም የካቲት ወር ላይ ነበር። መስራቾቹም... Read more »

የአጼ ዮሐንስ – ንግስ

ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ ንጉሠ ነገሥት ኢትዮጵያ ተብለው የነገሡት ከዛሬ 148 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 13 ቀን 1864 ዓ.ም ነበር። ዓፄ ዮሐንስ አራተኛ የተንቤን ባላባት ከነበሩት የራስ ሳህለ ሚካኤል... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

 እሁድ የካቲት 23 ቀን 1958 ዓ.ም የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ 25ኛ ዓመት ቁጥር 308 እትም በአዲስ አበባ ጥርስ ያላት ሕፃን ስለመወለዷ የሚገልጽ ዘገባ አስነብቦ ነበር። ወይዘሮ ዘነበች ጥርስ ያላት ሕፃን ወለዱ በአዲስ... Read more »

የአጼ ቴዎድሮስ 201ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ

በዘመነ መሳፍንት ተከፋፍሎ የነበረውን የኢትዮጵያ ግዛት አንድ በማድረግ ጠንካራ ማዕከላዊ መንግስት ለመፍጠር ጥረት ያደረጉት ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የተወለዱት ከዛሬ 201 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ጥር 6 ቀን 1811 ዓ.ም ነበር። በትውልድ ስማቸው... Read more »

የአራዳው እግር ኳስ ቡድን – ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲታወስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቡድን ሆኖ የተመሰረተው ከ84 ዓመታት በፊት በታኅሣሥ ወር 1928 ዓ.ም ነበር። ቡድኑ የተመሰረተበትን ወር እንጂ ቀኑን የሚጠቅሱ ማስረጃዎች የሉም። ሳምንቱ የታኅሣሥ ወር መጠናቀቂያ መሆኑን ምክንያት በማድረግ... Read more »

50ኛ ዓመት ሲዘከር

“ጥላሁን ለምን ለምን ሞተ…ለምን?” በ1950ዎቹ መጨረሻ የተቀጣጠለውን የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ በመምራት ግንባር ቀደም የነበረው ጥላሁን ግዛው በተተኮሰበት ጥይት የተገደለው ከ50 ዓመታት በፊት በዚህ ሳምንት ታህሳስ 1962 ዓ.ም ነበር። ያ ትውልድ ተቋም ታኅሳስ... Read more »