ሀገር በህዝቦች አንድነትና ስምምነት የሚመሰረት እንደመሆኑ ህዝቦችን የሚያስተዳድር መንግሥትም ከህዝብ የሚወጣና በህዝብ የሚመረጥ ነው። መንግሥት ደግሞ ህዝቡን የሚያስተዳድርበት ህገ መንግሥት አውጥቶ ወደ ሥራ ይገባል። ይሄ በሁሉም የዓለም ሀገራት ተግባር ላይ የዋለ ነው።... Read more »
ተረከ ዘመን፤ ትናንት የዛሬ መደላድል ነው። ዛሬ ትናንትን ደርቦ የነገ መሠረት ነው። ከሦስቱ የዘመን ምዕራፎች አንዱ ጎዶሎ ከሆነ ዛሬም ሆነ ነገ አንካሳ መሆናቸው የማይቀር ነው። የአንካሳነታቸው መገለጫ ዝርዝሩ ብዙ ነው። ቢያሻ ከፖለቲካ፣... Read more »
እንደምን አላችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢዎች:: በቅድሚያ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ለዛሬው ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ ባደረግነው ውይይትና ጨዋታ ላይ የቀረበልኝ ድንገቴ ጥያቄን በማንሳት ላይ አተኩራለሁ። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ከዚህ... Read more »
ታሪኩን ላልሰሙ ወይንም ለዘነጉ፤ ዲዮጋን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ412 ዓ.ም ገደማ የኖረ የጥንታዊቷ ግሪክ ተወዳሽና ተጠቃሽ ዐይነ ሥውር ፈላስፋ ነበር:: ይህ ፈላስፋ በሰዎች አፍቃሬ ራስነት፣ ኃላፊነት ጠልነት፣ ስግብግብነትና እንደ ጀብድ ይቆጠር የነበረው... Read more »
ዛሬ ስለ ተስፋ እነግራችኋለሁ:: ተስፋ ስላችሁ ግን በምንምነት ውስጥ ያለውን ህልም እልም ዓይነቱን ተስፋ እያልኳችሁ አይደለም:: በራዕይ ውስጥ ስላለው፣ ለለውጥ በተነሱ ልቦች ውስጥ ያለውን እሱን ማለቴ ነው:: ትልቅነት መብቀያው በአንድ ሀሳብ በተስማሙ... Read more »
ነጋዴዎች በትንሽ ድካም ብዙ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ የሚፈጽሟቸው አሻጥሮች በአገሪቱ ውስጥ ለሚስተዋለው የዋጋ ግሽበት፣ የመሠረታዊ የእቃና አገልግሎት ዋጋ ንረት እና እጥረት፣ የውጪ ምንዛሪ እጥረት፣ የኑሮ ውድነት እና የመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንዱ... Read more »
ስለቻይና በተነሳ ቁጥር ተደጋግሞ የሚጠቀስ የናፖሊዎን ቦናፓርት ነብያዊና አስገራሚ አባባል አለ፤ “ከእንቅልፏ ስትነቃ አለምን ስለምትገለባብጥ፤ ቻይናን ተዋት ትተኛ፤” የሚል። ቻይናም የናፖሊዎንን ትዕዛዝ የሰማች ይመስል ለ200 አመታት ሀሳቧን በኮንፊሺየስ ላይ ጥላ በሯን ዘግታና... Read more »
የያዘነው ወር ከአጋማሹ በኋላ የሚያስተናግዳቸው ጥቂት ሀይማኖታዊና ህዝባዊ በአላት አሉ። እነዚህ በአላት ሲከበሩ የኖሩ ናቸው፤ ወደፊትም ሲከበሩ የሚቀጥሉ ይሆናል። ሚያዚያ አስራ አራት የስቅለት በአል፣ በአስራ ስድስት ትንሳኤ በሀያ ሶስት አለም አቀፍ የላብ... Read more »
ዝክረ ሰሙነ ሕማማት፤ ይህ ሳምንት በክርስትና አማኒያን ዘንድ “ሰሙነ ሕማማት” [የሕማማት ሳምንት] በመባል ይታወቃል። ሳምንቱ ከሆሳዕና እስከ ትንሣኤ ያሉትን ቀናት የሚሸፍን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን ለመያዝ የአይሁድ አለቆችና ካህናት የመከሩበት፤ እርሱን ካልያዙ እህል... Read more »
“ቅርስ እንደ ኩል” – የማዋዣ ወግ፤ ቅርስና ኩልን ምን ያገናቸኛዋል? ምንም አያገናኛቸውም። “እንደ” ተብለው በተነጻጻሪ አያያዥ መጣመራቸው ለርዕሰ ጉዳያችን ማዋዣነት ይበጁ ይሆን ብለን በማሰብ እንጂ አንዱ ከአንዱ ጋር የባህርይም ሆነ የተፈጥሮ ዝምድና... Read more »