“መልክአ ኢትዮጵያ”

“መልክአ” – ሲበየን፤ “መልክአ” የሚለው ቃል በስፋት አገልግሎት ላይ ውሎ የምናገኘው ለሃይማኖታዊ ጉዳዮች ነው።በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለእምነታቸው መስዋዕትነት ከፍለው ያለፉትንና በቀኖናዋ መሠረት ተከብረው የተለዩትን የጻድቃን፣ የሰማዕታትና የቅዱሳን ገድሎች የምትተርከው “መልክአ…”... Read more »

የአገር ባለአደራ ወጣቶች

ዛሬ ለአገር ስለሚጠቅሙ አስፈላጊ ወጣቶች እናወራለን። አገር የምትፈልጋቸው ወጣቶች ምን ዓይነት እንደሆኑ እናወጋለን። እስኪ ልጠይቃችሁ አገራችን ናት ያልተመቸችን ወይስ እኛ ነን ያልተመቸናት? ይሄን ጥያቄ በመመለስ ቀጣዩን ጽሑፍ እንድታነቡ እጋብዛችኋለሁ። ቀደም ብዬ ያነሳሁትን... Read more »

በጋራ ታግለን መመስገናችን፣ ነገም በጋራ ሰርተን የመበልጸጋችን ማሳያ ነው

ከውስጥ በሚነሱም ሆነ ከውጪ ለወረራ በሚመጡ ጠላቶች ምክንያት አገር ሕልውናዋ አደጋ ላይ ሲወድቅ፤ በዚህም የሕዝብ ክብርና አብሮነት ለፈተና ሲጋለጥ፤ የአገር ሕልውና እንዲጠበቅ፣ የሕዝቦችም ክብርና አብሮነት እንዲዘልቅ በዘመናት ሂደት ውስጥ አያሌ መስዋዕትነቶች ተከፍለዋል፡፡... Read more »

ከታሪክ ኩራትና ሙግት ፋታ እንውሰድ

 ታሪክ ማለት… ሃገር እንደ ሃገር የቆመው በትናንቱ መደላድል ላይ ስለመሆኑ ገላጭ አያስፈልገውም። የዛሬ መሠረቱ ትናንት ስለመሆኑም ደጋግመን ጽፈናል። ትናንትን ትናንት ያሰኘውም ጠቅልሎ የያዘው ታሪኩ ነው። ዛሬንም ዛሬ ያሰኘው ኑሯችን ሲሆን፤ ነገን ነገ... Read more »

በ“ስለ ኢትዮጵያ” – ስለኢትዮጵያችን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ

አገር በትናንት ተግባራችን ዛሬ የደረሰች፤ በዛሬ ኑረታችን ፍሬ ለነገ የምትሻገር፤ በሕልምና ትልማችን ልክ ለነገው ትውልድ የምንሰራት ናት። የትናንት መሪዎችና ሕዝቦች የዛሬዋን አገር በሕልማቸው ሰርተው እንዳስረከቡን፤ የነገዋን ታላቅ አገር ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ አጽንቶና... Read more »

ነጻ አእምሮ ለነጻ ሀገርና ህዝብ

ነጻ አእምሮ ሀገር ከምትገነባባቸው መሰረታዊ እሴቶች ውስጥ አንዱ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? ነጻ አእምሮ አቅምንና ሀይልን እውቀትን በበቂ ሁኔታ መጠቀም የሚያስችል ጉልበት እንደሆነስ? ነጻ አእምሮ ከነጻ አስተሳሰብ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነው:: ነጻ አእምሮ... Read more »

ክረምቱን ለበጎነት እናውለው

የክረምት ወቅት ብዙ መልካም ነገሮችን ይዞ የሚመጣ ስለመሆኑ ይታወቃል፤ ለአርሶ አደሩ አርሶ የሚያዘምርበት፤ ለቀጣዩ ዘመን ጎተራውን ሊሞላ በብርቱ የሚተጋበት እንደመሆኑ የአርሶአደሩ ላቅ ያለ ጥረት የሚገለጥበት ነው:: መስኩ አረንጓዴ የሚለብስበት፣ ዛፎች የሚለመልሙበት፣ አበቦች... Read more »

“እሺ” – መዘዙ ሺህ!

ብሂላችን ሲብላላ፤ የጽሑፉ ርዕስ የተዋቀረው “እሺ ይበልጣል ከሺህ!” የሚለው ነባሩ ብሂላችን መነሻ ሆኖ ነው። ከታዳጊነት እስከ ሽምግልና በአንደበታችን ታዝሎ የኖረው ይህ ዕድሜ ጠገብ ሸበቶ አባባል አንድም ትዕዛዝ ቀመስ ነው፤ ሁለትም መደለያና ማመስገኛ... Read more »

ይብዙልን!

ክስተቶች የበዙበት ሳምንትን ነው ያሳለፍነው። ከጎንደሩ ክስተት ጀምሮ ወራቤ ላይ የተፈጸመውን አስከትሎ አዲስ አበባ የደረሰው ሁኔታ አሳዛኝ እና አሳፋሪ ነበር። እንዲሁም ልብ የሚያደሙ እና አንገትን የሚያስደፉ ነገሮች ለበዙባት አገር የሰሞኑ ክስተት ደግሞ... Read more »

“ፈራን!”፡- “ስለምን ፈራችሁ?” አትበሉን

የፈራነውማ… ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በአገሬ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መቆዘምና መተከዝ ስጀምር የማላውቀው የፍርሃት ቆፈን እየጨመደደኝ በቃላት ልገልጸው የማልች ለው ውስጣዊ ብርድ ሲያንዘፈዝፈኝ ይታወቀኛል። ይሄ ስሜት የጸሐፊው ብቻ አይመስለኝም። ቢሆን ደስታውን አልችለውም። ግን... Read more »