
ዓለማችን ሶስተኛውን የኢንዱስትሪ አብዮት አገባዳ ወደ አራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ማማተር ከጀመረች ሰነባበተች ። ሶስተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ከ20ኛው መክዘ አጋማሽ ዛሬ ድረስ የቀጠለው ሲሆን ፤ የዲጂታል ቴክኖሎጂ፣ በይነ መረብ ወይም ኢንተርኔት፣ አውቶሜሽን፣ ሮቦቲክስና... Read more »

መለመድ ከሌለባቸው ተግባራት መካከል ነው። “አስር ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ” እንደሚባለው አይነት ውሳኔን ይፈልጋል። መፍረስ ያለበትን ማፍረስ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ግዴታ ነው። መፍረስ የሌለበትን ማፍረስ ደግሞ የመብት ጉዳይ ሳይሆን የሕግ ጥሰት... Read more »

የመነሻ ወግ፤ ለጉልምስናና ለሽበት ወግ የበቁ “ፊደል ቆጠር” ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ስለ የክብር ዶ/ር ከበደ ሚካኤል አንድም ዝናቸውን በመስማት አልያም መጻሕፍታቸውን በማንበብ እውቀት ሳይቀስሙ እንደማይቀሩ ይገመታል:: ይህ ማለት ግን ዕድሜውን ያደላቸው “አንቱዎቻችንን” በሙሉ... Read more »

ድህነትና ብልጽግና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፡፡ በየትኛውም አገር የቱንም ያህል ብልጽግና ቢኖር በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ድህነት መኖሩ አይቀሬ ነው፡፡ ይህ አደጉ በለጸጉ በሚባሉት ሃያላን አገራትም ያለ እወነታ ነው። ድህነት ደረጃው ቢለያይም... Read more »

በየትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ “አገር ማለት ሰው ነው” የሚል የቆየና የሚቆይ እውነት አለ። ይህ እውነት በብዙ ነገር የተለያየችውን ዓለም አንድ የሚያደርግ የጋራ እውነት ነው። አገር ማለት ሰው ከሆነ የአገር ልዕልና በሰውነት በኩል የሚመጣ... Read more »

ዛሬ ላይ ዓለማችን ዘርፈ ብዙ ችግሮች እየፈተኗት ትገኛለች። አገራችንም የዚህ ችግር ሰለባ ከመሆን የወጣች አይደለችም። በመሆኑም አገራት ከችግሮቻቸው ልቀው ለመገኘት በጥናትና ምርምር ላይ የተደገፉ ችግር ፈቺ የፈጠራና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንደየአገራቸው ተጨባጭ ሁኔታ... Read more »

ሀገራችን አዲስ ትውልድ የሚመላለስበት አዲስ መንገድ ያስፈልጋታል:: ከአሮጌው አርቆ ወደ አዲሱ የሚወስድ ዘመን የዋጀው የጋራ ዳና ግድ ይላታል:: አዲስ መንገድ በአዲስ ሀሳብ የሚቀደድ፣ በሰላም ስም የሚጸና ግፊያ የሌለበት የወንድማማችነት ሰርጥ ነው:: አለም... Read more »

ቀባሪ አታሳጣኝ የሚለው የአባቶቻችን አባባል አስፈላጊነቱ የታየኝ ከሰሞኑ ነው:: የዚህ ምክንያቱም በማህበራዊ ሚድያ ሲዘዋወር ያየሁት እንደወጡ የቀሩ ሴት እህቶቻችንን መጨረሻ ማየቴ ነው:: በዚህ ተንቀሳቃሽ ምስል ላይ ቦታው በውል በማይለይ የአረብ በረሃ ላይ... Read more »

የትናንቱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ወይም አአድ ፤ የዛሬው የአፍሪካ ሕብረት ወይም አሕ/AU/የተመሠረተበትን 60ኛ አመት”Our Africa Our Future” ወይም “አፍሪካችን ነገ’ችን”በሚል መሪ ቃል በያዝነው ወር በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው ። ባለፈው አርብ ግንቦት... Read more »

የአገራችንን የዲፕሎማሲ ታሪክ ዘወርወር አድርገን ለማቅረብ በማሰብ (እንደ ወረደ ላለማውረድ) “ታሪከ ዲፕሎማሲያችን” አልነው እንጂ በዚህች ጽሑፍ ለማንሳት የፈለግነው በቀጥታ ስለ አገራችን የዲፕሎማሲ ሁኔታ እና ይዞታ ነው። እንደሚታወቀው የድሮው ዘመን እንደ አሁኑ ዘመን... Read more »