ወጀብ ያላቆመው ግስጋሴ

ኢትዮጵያ ከሰባት ዓመታት በፊት ያስተናገደችውን ለውጥ ተከትሎ በብረት ዘንግ ተዘግተው የነበሩ አያሌ በሮች ተከፍተዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ተፈተዋል። ብረት አንስተው ሲታገሉ የነበሩ ኃይሎች በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ወደ ሀገር ቤት ገብተዋል። አሳሪና... Read more »

መሶብ – የሀገር እድገት ማስፈንጠሪያ መሰላል

ሰሞኑን አንድ ጉዳይ ገጠመኝና የፍርድ ቤት ደጃፍን እንዳንኳኳ ግድ ሆነ። አገልግሎት ለማግኘት መጀመሪያ ማመልከቻ ማጻፍ ነበረብኝ:: ማመልከቻውን አጽፌ ጨረስኩና ወደ ፍርድ ቤቱ የመጀመሪያ መስኮት አመራሁ። በመስኮቱ ላይ የነበሩት ሠራተኛ ማመልከቻዬንና የተያያዙትን ሰነዶች... Read more »

የራስ ምርት ከማናናቅ ለማድነቅ እንነቃነቅ

ብዙዎቻችን የውጭ ምርት የማድነቅና የራስን ምርት የማናናቅ ልማድ ይታይብናል። እንዲህ ዓይነት ሀገርንና ሕዝብን መቀመቅ የሚከት፤ የራስን ምርት የማናናቅ ንቅናቄ በዘመቻ ነቃቅለን መጣል፤ ለራስ ምርት ዋጋ መስጠት አለብን። የሀገር ውስጥ ምርት ባለበት ከውጭ... Read more »

በልጉና በቆሎ

እያደገ ለመጣው የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ግብዓት ከሚሆኑ ዋነኛ የሰብል ዓይነቶች አንዱ የሆነው በቆሎ በፊት መሪነት ደረጃ ከሚገኙት የብርዕ ሰብል መካከልም አንዱ ሲሆን፣ ሰፋ ባለ የአየር ፀባይ ባለበት አካባቢ በዋነኝነት በወይናደጋ አካባቢ ይበቅላል፤... Read more »

ጨዋታ ቀያሪው የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ፤

እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄና የበኩር ልጁ ባዛሩ ወይም ኤክስፖው እጅና ጓንት ሆነው ተንሰላስለው የኢንዱስትሪ ዘርፉን መልክ እየቀየሩት ይገኛል ብል ማጋነን አይሆንም። ምን አለፋችሁ ጨዋታ ቀይረዋል። ለዚህ ነው ይሄን ንቅናቄና የማስፈጸሚያ ፕሮጀክቱን... Read more »

ከቲኬት ሎተሪ እስከ ዲጂታል ሎተሪ

ሎተሪ በጣሊያን ፍሎረንስ ከተማ መጀመሩን ሰነዶች ያስረዳሉ:: ቃሉ ሎቶ ከሚለው የጣሊያን ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙ ሰውና መልካም አጋጣሚ ማለት ነው። ሎተሪ ቁጥር ያላቸውን ትኬቶች በመሸጥ እና ከቁጥሮቹ ዕጣ በማውጣት ለዕድለኞች በያዙት ቁጥር... Read more »

አዲስ እና እየተዘወተረ የመጣው የሁነቶች ቱሪዝም

ከሶስት ዓመት በፊት የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በዓለማችን ለዲፕሎማሲ ተመራጭ ከሆኑ ከተሞች መካከል ከኒውዮርክ እና ብራስልስ ቀጥላ በ3ኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው አዲስ አበባ ከ116 በላይ ሀገራት ኤምባሲያቸውን እና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶቻቸውን መቀመጫ ያደረጉባት... Read more »

 “የወጣቶች ሞት ይብቃ የእናቶች ለቅሶም ይቁም”

ዛሬ ለመጻፍ ያነሳሳኝ ጉዳይ ከቀናቶች በፊት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራውን መጀመሩን ተከትሎ ከተላለፉት መልእክቶች መካከል ይህኛው ቀልቤን ስለገዛው ነው። በአርግጥ በሀገራችን ኢትዮጵያ የወጣቶች ሞትና የእናቶች ብቻ ሳይሆን... Read more »

መሶቦች ይበራከቱ!

ሕዝብ ከሚማረርባቸው ዘርፎ አንዱ እና ዋነኛው በየተቋማቱ ያለው የተንዛዛ አገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግር ነው። ሕዝብን ለማገልገል የተቋቋሙ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ረስተው ሕዝቡን ሲያንገላቱ እና ሲያማርሩ መታየት የተለመደ ነው። በዚሁ ምክንያት ቀልጣፋ... Read more »

የአባቶቻችንን ወኔ ተላብሰን የዜግነት ግዴታዎቻችንን በሃላፊነት እንወጣ

ሀገር የዜጎቿ መልክ ናት። በተለይ እንደ አርበኞቻችን ባሉ በሀገር ፍቅር ስሜት በተነኩ ነፍሶች በኩል ሲሆን ትርጓሜው ለየት ይላል። ከዚህ እውነት በመነሳት ኢትዮጵያና ጀግንነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው ማለት እንችላለን። ልክ እንደ... Read more »