ሰሞነኛ ከሆኑትና የብዙዎቻችንን ቀልብ ከሳቡ ጉዳዮች መካከል ኢህአዴግ ወደ ውህድ ፓርቲነት ሊለወጥ ነው የሚለውን ያህል የህዝብ ጆሮ የተሰጠው ጉዳይ ያለ አይመስለኝም። በተለይም ጉዳዩ በራሱ በኢህአዴግ ውስጥ ባሉ ፓርቲዎች መካከል ተመሳሳይ አቋም ያልተያዘበት... Read more »
መደመር ከክስተትነቱ ይልቅ ሂደትነቱ ያመዘነ፣ ከንግግር ይልቅ ተግባር ላይ ያተኮረ፣ ከእኔነት ይልቅ እኛነት ላይ የተመሰረተ ጽነሰ ሃሳብ ነው። ከመደመር የምንጠብቀው ብዙ መልካም ፍሬ እንዳለ ሁሉ የሚያስከፍለንም ዋጋ ቀላል ላይሆን ይችላል። መደመር በግፊት... Read more »
ሐምሌ 21 ቀን 2011 ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ጀንበር 4 ቢሊዮን ችግኝ በመትከል ታሪክ የሰሩበት ቀን ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪክ መስራት እናውቃለን። ወራሪን በጋራ ክንድ እንመክታለን፤ ወድቀን ተዋድቀን ሀገርን በነጻነት እናቆያለን፤በዓለም መድረክ ሮጠን... Read more »
በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ ግብጽ የአባይን ወንዝ እንደ ግል ንብረቷ በመቁጠር ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ለመጠቀም... Read more »