አዲስ አበባ፡- አገራዊ አንድነት በሚፈለገው መልኩ ከብሔራዊ ማንነት ጋር ተሳስሮ አለመተግበሩና አለመጎልበቱ የፌዴራል ሥርዓቱ አገራዊ አንድነትን ጠብቆ እንዳይጓዝና ልዩነቶች እንዲሰፉ ዕድል መስጠቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም አስታወቁ። 13ኛውን የብሔር... Read more »
ከዛሬ ስድስት ዓመት በፊት ሶሪያ ውስጥ የውኃ ሽታ ሆኖ የቀረውን አሜሪካዊ ጋዜጠኛ ኦስቲን ታይስን በማፈላለግ እርዱን ሲሉ የጋዜጠኛው ወላጆች የትራምፕን አስተዳደር እና የሶሪያን ባለስልጣናት እየተማጸኑ መሆኑን አልጀዚራ በዘገባው አመልክቷል፡፡ ኦስቲን ታይስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (UNDP) ኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አምስት ዓመታት በሰብዓዊ ልማት ዕድገት ማስመዝገቧን ገለጸ፡፡ ድህነትን ለማጥፋት እና በሀገራት መካከል በዘላቂ ልማት ረገድ ያለውን አለመመ ጣጠን ለመቀነስ ከ170 በላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ሰላም የሰፈነበት የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላፊዎችና የቦርድ አመራሮች ኃላፊነታቸውን አለመወጣታቸው ተገለፀ፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለውን ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ በተመለከተ በተጠናቀረው የመስክ... Read more »
ከስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በየመንና ሶሪያ የተከሰተውን የእርስ በርስ ጦርነት ሸሽተው እ.አ.አ ከ2015 ጀምሮ የሁለቱ አገራት ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅትም በአዲስ አበባ 1 ሺ... Read more »
በዓመት 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ ለማምረት የሚያስችል ፋብሪካ በድሬዳዋ ይገነባል አዲስ አበባ፡- የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካን ሲገነባ ከነበረው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ጋር የነበረው ውል መቋረጡን የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን... Read more »
እንደማንኛውም ወጣት በተማረበት የሙያ ዘርፍ ውጤታማ ሆኖ አገሩንና ወገኑን ከድህነት የማውጣት ህልም እንደነበረው ያነሳል፡፡ በተለይም ሳይማር ያስተማረው ህዝብ ፍትሃዊ የሀብት ተጠቃሚ ሊሆን እንደሚገባ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ በመሟገት የራሱን አሻራ ለማሳረፍ ከፍተኛ... Read more »
አፍሪካ የጥቁር ህዝቦች ምድር፣ በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገች፣ የቱባ ባህል መፍለቂያ መሆኗ እርግጥ ነው። ይሁን እንጂ በእነዚህና በሌሎች ፀጋዎቿ ከመታወቋ ባልተናነሰ በግጭት ቀጣናነት፣ በተደጋጋሚ በረሀብና ድርቅ ተመቺነት፣ በዴሞክራሲ እጦት ፣ በመልካም አስተዳደር ብልሹነት፣... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለኢትዮጵያ የግብርና ኮሌጅ ተማሪዎች ማስተማሪያ መጻህፍት በቻይና መንግስት ድጋፍ ሊዘጋጁ ነው፡፡ አስራ ዘጠነኛው ዙር የቻይና መንግስት የግብርና ቴክኒክ ሙያ ትምህርት ስልጠና እና አጋዥ የመማሪያ መፃህፍት ዝግጅት ማስጀመሪያ ውይይት ተካሂዷል። የግብርና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል አብዛኛው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በወጣቶች የሚከናወን እንደመሆኑ በርካታ ወጣቶች በተለያዩ የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ተሳትፈው ተጨባጭ ለውጦችን ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ አቶ ማትያስ አሰፋ... Read more »