አዳማ፡- ጠንካራ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ባይኖር ኖሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በሚነሱ አለመረጋጋትና ግጭቶች ኢትዮጵያ የመፈራረስ ዕጣ ይገጥማት እንደነበር የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ።፡ 7ኛውን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 እሪ በከንቱ በተባለው ስፍራ በላስቲክ መጠለያ ይኖሩ የነበሩና ቦታው ለልማት ሲፈለግ እንዲለቁ የተደረጉ ግለሰቦች ያነሱትን ቅሬታና አቤቱታ አዳምጦ መልስ መስጠቱን ክፍለ ከተማው አስታወቀ፡፡ የክፍለ... Read more »
አውዳሚው የኒውክለር የጦር መሳሪያ ምርት ለልዕለ ኃያል አገራት የባላንጣነት ፍጥጫ ዋነኛ መንስኤ መሆን የጀመረው ከሰባት አስርት ዓመታት በፊት ነው። በመሳሪያው ስጋት በአይነ ቁራኛ ለመተያየት፥ በስጋትና ባለመተማማን ለመታጃብ የተገደዱ አገራት በተለይ ከቀዝቃዛው ጦርነት... Read more »
አዲስ አበባ፡- (ኤፍ.ቢ.ሲ)፡- አፍሪካውያን ተንከባካቢ ለሌላቸው ህፃናትና አረጋውያን ትኩረት ሰጥተው ሊሠሩ እንደሚገባ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ገለጹ። የአፍሪካ ቀዳማዊት እመቤቶች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደበት ወቅት ንግግር ያደረጉት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ... Read more »
ሠራተኛን ዝቅ ብሎ መመልከት አርአያነት ያለው ተግባር ነው ሲሉ ወይዘሪት የሺ ከበደ ይገልጻሉ። በአንዳንድ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች ዘንድ የመኮፈስ ስሜት እንደሚስተዋል የሚናገሩት ወይዘሮ የሺ፣ በየትኛውም የስራ ክፍል፣ መደብ እና የስራ ሁኔታ ውስጥ... Read more »
አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡-የተመድ የአቢዬ ሰላም አስከባሪ ልኡክ የሆኑት ሦስት ኢትዮጵያውያን ወታደሮች የሞቱበትና ሌሎች የቆሰሉበት የሄሊኮፕተር አደጋ መንስኤ እየተጣራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የተመድ የአቢዬ ሰላም አስከባሪ ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል ገብሬ አድሃነ የአደጋው መንስሄ እየተጣራ... Read more »
አዲስ አበባ፤ የቶጎ ጫሌና ጅግጅጋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ሠራተኞች የኮንትሮባንድ ንግድን በመቆጣጠር ላበረከቱት አስተዋፅኦ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያዩ ሽልማቶችን አበረከተ። በክልሉ የእቃ መጫኛ መመልከቻ (ካርጎ ስካኒንግ) እና በሙከራ ደረጃ የሚገኘው ከስተም ማኔጅመንት ተመረቀ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- እንደ አገር የመጣው ለውጥ በግለሰቦች ፍላጎት የተካሄደ ሳይሆን ኢህአዴግ በውስጡ የመራውና በህዝብ ተጠንስሶ የተወለደ፤ ሕገ መንግሥታዊ መሆኑን ኢህአዴግ ገለጸ፡፡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎች፣... Read more »
አዲስ አበባ፡- መጻኢውን የአፍሪካ ተስፋ ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር በአህጉሪቱ የተጀመሩ የማሻሻያ ሥራዎች በተሻለ አፈጻጸም እንደሚቀጥሉ የወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር የግብጽ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ 32ኛው የአፍሪካ... Read more »
ኢትዮጵያ 4ኛውን ሀገር አቀፍ የህዝብና ቤት ቆጠራ የዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም ከመጋቢት 29 ቀን 2011ዓ.ም ጀምሮ ታካሂዳለች፡፡ ቆጠራው መንግሥት የአገሪቱን ህዝብ ቁጥር በአግባቡ ተገንዝቦ ለሚያዘጋጀው እቅድ ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ የአዲስ አበባ... Read more »