ረመዳን – የመታደስ የፍቅርና የአንድነት ወር

ረመዳን ከእስልምና ሃይማኖት ምሶሶዎች አንዱ ነው። በእስልምና አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር በሆነው በዚህ ወር ለ29 ወይም ለ30 ቀናት ይፆምበታል። ረመዳን ከማለዳ እስከ ጨረቃ መውጪያ ባሉት ሰዓታት የሚፆምበት ወር ነው። በሻዕ ባን ወር መጨረሻ... Read more »

ሁለት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ዓመት ያስቆጠረ የድንጋይ መሣሪያ ተገኘ

 አዲስ አበባ፡- ሁለት ነጥብ ስድስት ሚሊየን ዓመት ያስቆጠረ የድንጋይ መሣሪያ በአፋር ክልል መገኘቱን በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ሙሉጌታ ፍስሀ ትናንት በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ... Read more »

በኢትዮጵያ እና በዓለም ባንክ መካከል የ350 ሚሊዮን ዶላር የብድር እና የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

 አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ እና በዓለም ባንክ መካከል የአርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ማህበረሰብ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የሚውል የ350 ሚሊዮን ዶላር የብድር እና የድጋፍ ስምምነት ትናንት በገንዘብ ሚኒስቴር ተፈርሟል። ስምምነቱን በኢትዮጵያ በኩል የገንዘብ ሚኒስትሩ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ እንደ ኢድ ጀምአ ያለ አንድነትን ትፈልጋለች›› - ጠቅላይሚኒስትርዶክተርአብይአህመድ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከማንኛውም ጊዜ በላይ ዛሬ እንደ ዒድ ጀምአ ያለ አንድነትን ትፈልጋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒሰትሩ 1440ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዳን ወር ጾም ፍቺ፣ ዒድ አል ፈጥር... Read more »

‹‹ዘንድሮ የተፈጠረው አንድነት ህዝበ ሙስሊሙን አስደስቷል›› -ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እንድሪስ

 አዲስ አበባ ፡- ዘንድሮ የተፈጠረው አንድነት ህዝበ ሙስሊሙን ማስደሰቱን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እንድሪስ ገለፁ። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት የ1 ሺህ 440ኛው የረመዳን የፆም ወር... Read more »

ለኮከብና ፕላኔት ስያሜው ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ተጠየቀ

ሀገራችን በሚልክዌይስ ውስጥ የሚገኙትን ኮከብና ፕላኔት እንድትሰይም የተሰጣትን እድል በመላው ሕዝብና ተቋማት ተሳትፎ ለማከናወን የመገናኛ ብዙሃንና ሌሎች የሚመለከታቸው ተቋማት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ በላከው ጋዜጣዊ መግለጫ... Read more »

ባለሀብቶች ለአካባቢ ደህንነት ተገቢውን ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ:- መንግሥት እየተከተለ ያለውን የልማት እና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ተከትለው በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በግሉ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከግንባታ ጀምሮ እስከ ማምረት ድረስ የሚያከናውኗቸው ተግባራት የአካባቢ ደህንነት፣ ጥበቃ እና የአየር ለውጥን ታሳቢ... Read more »

የሙሀመድ ቡሀሪ ቀጣይ የቤት ስራዎች

የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ሙሀመድ ቡሀሪ ባሳለፍነው ሳምንት ለሁለተኛ ጊዜ አገሪቱን ለመምራት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡ በቃለ መሃላው ወቅት ምንም አይነት የተጋነነ ፕሮግራም እና የተጠሩ የአለም አገራት መሪዎች አልነበሩም። ለዚህ ደግሞ ዋነኛ ምክንያት የሆነው ባለፈው... Read more »

ለመንግስት ሰራተኞች እየተገነቡ ያሉት ቤቶች በመጠናቀቅ ላይ ናቸው

 አዲስ አበባ፡- ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የመንግስት ሰራተኞች በዝቅተኛ ኪራይ ለማስተላለፍ ታስቦ በሁለት ሳይት እየተገነቡ ያሉ 1ሺ717 ቤቶች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸው ተገለጸ። ቤቶቹ ለከተማ አስተዳደሩ ሰራተኞች ብቻ ወይም የፌዴራል መንግስት ሰራተኞችን ባካተተ መልኩ... Read more »

መፍትሄ የናፈቁት የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች

በመጤው የእንቦጭ አረምና በተለያዩ በካይ ነገሮች ምክንያት የስምጥ ሸለቆ ሐይቆች ለከፍተኛ አደጋ እየተጋለጡ መሆናቸውን ጥናቶችና የዘርፉ ምሑራን ይገልጻሉ። ችግሩም ወደማይቀለበስበትና ገንዘብ ወጥቶም መፍትሄ ወደማይገኝለት ደረጃ ከመድረሱ በፊት ተገቢው ትኩረት ሊሰጠውና አገራዊ ጉዳይ... Read more »